Get Mystery Box with random crypto!

Life Wisdoms College📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ lifecollege — Life Wisdoms College📚 L
የቴሌግራም ቻናል አርማ lifecollege — Life Wisdoms College📚
የሰርጥ አድራሻ: @lifecollege
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 181
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የሕይወትን ሚስጢር በጥልቀት የሚገልጥ ቻናል ነው !
💓View Channel ብለው ይቀላቀሉን💓
This channel is a channel that reveals the secrets of life in depth!
Join us as by touching View Channel💓

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-01 10:56:07 Prove yourself to yourself, not people.







Join us!

https://t.me/LifeCollege
https://t.me/LifeCollege
190 viewsክብረክርስቶስ የአብ, 07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-31 12:53:53 You can give them another chance, or you can forgive, let go, and give yourself a better chance.






Join us!

https://t.me/LifeCollege
https://t.me/LifeCollege
196 viewsክብረክርስቶስ የአብ, 09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 05:50:19 You can only see others as clearly as you see yourself.








Touch it & then Join it!

https://t.me/LifeCollege
https://t.me/LifeCollege
215 viewsክብረክርስቶስ የአብ, 02:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 12:15:26 Remember loneliness is designed to help you discover who you are, and to stop looking outside yourself for your worth.









Touch it & then Join it!

https://t.me/LifeCollege
https://t.me/LifeCollege
236 viewsክብረክርስቶስ የአብ, 09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 19:08:36 It is better to end something and start another than to imprison yourself in hoping for the impossible.





Touch it & then Join it!

https://t.me/LifeCollege
https://t.me/LifeCollege
89 viewsክብረክርስቶስ የአብ, 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 23:35:27 You're beautiful at being yourself but so ugly when you try to be someone else.




Touch it & then Join it!

https://t.me/LifeCollege
https://t.me/LifeCollege
253 viewsክብረክርስቶስ የአብ, 20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 08:29:22 Our attitude toward life determines life's attitude towards us!

Touch it & then Join it!

https://t.me/LifeCollege
https://t.me/LifeCollege
108 viewsክብረክርስቶስ የአብ, 05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 17:45:07
አዕምሮህን የሚያድስ የግብ ዕውቀት

➲ ጥልቅ ህልም ግብን ይቀድማል፤ ስለዚህ ግብህን ከመያዝህ በፊት ጥልቅ ህልም እንዳለህ እርግጠኛ ሁን። ግብ ከጥልቅ የህልም ባህር የሚቀዳ አንኳር አቋም ነው ወይም ግብህ የህልምህ ፍሬ ነውና።

➲ ህልሞችህን እና ግቦችህን በወረቀት ላይ በመመዝገብ፣ በጣም የምትፈልገውን ሰው የመሆን ሂደትን አንቀሳቅስ። በዚህም የወደፊት ዕጣህን በራስህ እጅ ላይ ጠንቅቀህ በመያዝ ነገህን በግቦችህ ውስጥ ልትሰራው ትችላለህ።

➲ ግቦችህን በጥንቃቄ አጠናቅቀህ ያዝ። እነርሱን ለማሳካት እቅድ አውጣና እራስህን አዘጋጅ። ከዚያም በከፍተኛ እምነት፣ ቆራጥነት እና መሰናክሎችን በማለፍ የአሸናፊነት አቅም የሌሎች ሰዎችን ትችትና ፍርሃትህን ችላ እያልክ እቅድህን ፈጽም።

➲ ወዳጄ ከዋክብት በነፍስህ ውስጥ ተደብቀዋልና ወደ ውስጥ ተመልከት። ዛሬና ነገ ደስተኛ ህይወትን ከፈለግክ ከሰዎች ወይም ከነገሮች ጋር ሳይሆን ከግብህ ጋር ራስህን አጣብቅ።


ግብህን ለመምታት ከራስህ ጋር ብቻ ተወዳዳሪ ሁን!


Touch it & then Join it.

@LifeCollege
@LifeCollege
106 viewsክብረክርስቶስ የአብ, 14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 08:54:05 ምስጋና
1. ከፍ ያለውን የልህቀት ምስጋና ለፈጣሪያችን እና ለጊዜ...." "
2. ሞልቶ የሚፈሰውን ምስጋና ለእናንተ እና ለእኔ...... " "
3. የከበረ ምስጋና ለቴሌግራም ቻናል ሠራተኞች እና ለስልኮቻችን.... " "

ፈጣሪ ቢፈቅድና ብንኖር በሌላ አዲስና ድንቅ ተከታታይ ትምህርት እንገናኛለን!!!
:
:
:
የግብ ዕውቀቶች ተከታታይ ትምህርት ተፈጸመ!!!




Touch it & then Join it!

https://t.me/LifeCollege
https://t.me/LifeCollege
116 viewsክብረክርስቶስ የአብ, edited  05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 14:00:45 የጸሐፊው ሀደራ
ከድንቅ ኢትዮጵያውያን (ከወንድሞቻችንና ከእህቶቻችን) የደም ጅረት የተቀዳን የመስዋዕትነት ደም ፍሬ እና ከአጥንታቸው ተፈልጠን ፣ ከሥጋቸውም ተቆርሰን በተዋችው ነፍሳቸው ነፍስ የዘራን የወጣት ጉብሎቻችን እና የሽማግሌ አባቶቻችን ተወካዮችና ሀደራቸው የተጣለብን መሆናችንን አንርሳ።

በዱር በገደሉ ያልደከመው ጉልበታቸው ፣ በቁር በሀሩሩ ያልዛለው ኢትዮጵያዊነታቸው ፣ እንደ ውኃ የፈሰሰው ደማቸው ፣ እንደ እንጨት የደረቀው አጥንታቸውና በቁራና በአውሬ የተቆረሰው ሥጋቸው ለእኛና ለእኛ ብቻ ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ቢመቸንም ባይመቸንም ባለንበት ሥፍራ ሆነን ለእናታችን ለኢትዮጵያ በግብ ሕይወት ለመኖር እንትጋ።
:
:
:

Touch it & then Join it!

https://t.me/LifeCollege
https://t.me/LifeCollege
102 viewsክብረክርስቶስ የአብ, edited  11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ