Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል ምክርቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ይጀመራል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር | ልዩ መረጃ ®

የአማራ ክልል ምክርቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ይጀመራል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛው ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን በነገው እለት ይጀምራል፡፡

ምክርቤቱ በ5ኛ መደበኛ ጉባዔው የክልሉን የሴክተር መሥሪያ ቤቶች እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አዳምጦ በዝርዝር ጉዳዮች ላይ ይመክራል። መረጃው የአማራ ኮሙኒኬሽን ነው።