Get Mystery Box with random crypto!

የዩኒቨርስቲ  ምርጫ ማስተካከያ ቀን እስከ የካቲት 03/2013 ዓ.ም መራዘሙን ስለማሳወቅ በ20 | ልዩ መረጃ ®

የዩኒቨርስቲ  ምርጫ ማስተካከያ ቀን እስከ የካቲት 03/2013 ዓ.ም መራዘሙን ስለማሳወቅ

በ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ እንዲሁም በመንግስት ተቋማት ገብተው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን እስከ የካቲት 03/2015 ዓ.ም 12፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያስተካክሉ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን በየትምህርትቤቱ በተወከሉ መምህራን በኩል ምርጫችሁን ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማስታወሻ፤

1. ከተፈጥሮ ሳይንስ ወደማህበራዊ ሳይንስ ቀይራችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች መቀየር የምትችሉት ዩኒቨርስቲ ከገባችሁ በኋላ ዩኒቨርስቲዎቹ ለመቀበል ፈቃደኛ ከሆኑ ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ የምርጫ ማስተካከያችሁን በጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳዉቃለን፡፡

2. ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የትምህርት የልህቀት ማዕከል ሆኖ መደራጀቱን ግንዛቤ እንዲወሰድ።

ትምህርት ሚኒስቴር

@leyumerga