Get Mystery Box with random crypto!

ወለቴ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን በኦሮሚያ ልዩ ሀይል ከባድ ተኩስ ተከፍቷል፣ በጥይት ተመተው ጉዳ | ልዩ መረጃ ®

ወለቴ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን በኦሮሚያ ልዩ ሀይል ከባድ ተኩስ ተከፍቷል፣ በጥይት ተመተው ጉዳት የደረሰባቸውም እንደሚገኙ ተሰምቷል

ወለቴ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ህገወጥ ቡድኖች ተደራጅተው ሰብረው ለመግባት እየሞከሩ እንደሚገኙ ከስፍራው የደረሱን የምስል መረጃዎች ለመረዳት ተችሏል። ምእመናኑ ባላቸው አቅም ቤተክርስቲያና ቅጥር ግቢ ውስጥ በመሆን የተቻላቸውን እያረጉ ይገኛሉ። የኦሮሚያ ልዩ ሀይል በቀጥታ ቤተክርስቲያኗን ወደ ሚጠብቁ ወጣቶች ላይ ተኩስ ከፍተዋል፣ ብዙ ወጣቶች በጥይት ተመተው ጉዳት እንደደረሰባቸው ተሰምቷል።

ትኩረት ያሻቸዋል።

@leyumerga