Get Mystery Box with random crypto!

ቻይና ለኢትዮጵያ 30 ሚሊዮን ዩዋን የእዳ ስረዛ አደረገች የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቼን ጋንግ | ልዩ መረጃ ®

ቻይና ለኢትዮጵያ 30 ሚሊዮን ዩዋን የእዳ ስረዛ አደረገች

የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቼን ጋንግ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት  የእዳ ስረዛውን እንደገለጹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በተለያዩ ወቅታዊ የዲፕሎማሲ  ጉዳዮች መግለጫ ሰጥተዋል።

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋንግ ጉብኝት ወቅት ሁለት አበይት ስምምነቶች መፈረማቸውን የገለፁት አምባሳደር መለስ፣ በፖለቲካው ዘርፍ በጋራ ለመስራትና ከፊል የእዳ ስረዛ ስምምነት ተፈርሟል ብለዋል።