Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ያውቆ ኖሯል ? ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከ1997 እስከ 2018 ባሉት ዓመታት ከፍተኛ የአህያ | LEYU NEWS

ይህንን ያውቆ ኖሯል ?

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከ1997 እስከ 2018 ባሉት ዓመታት ከፍተኛ የአህያ ቁጥር እድገት ካሳዩት አስር ሀገራት አንዷ ነበረች።

በጠቅላላ የአህያ ቁጥር ደግሞ በዓለም ቀዳሚውን ስፍራ እንደምትይዝ ተመላክቷል።

@Leyu_News
@Leyu_News