Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ለሦስተኛ ቀን በቀጠለው የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ልዩነታቸውን በሰ | LEYU NEWS

መረጃ

ለሦስተኛ ቀን በቀጠለው የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ልዩነታቸውን በሰላም ለመቋጨት በሚያደርጉት ውይይት ኬንያ እና ኖርዌይ በዋነኛ የአሸማጋይነት ሚና እየተጫወቱ እንደሆነ ተጠቆመ። ቢቢሲ ለድርድሩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች እንደሰማው የፌደራሉ መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በታንዛኒያ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ዛንዚባር እያደረጉት ባለው ውይይት የኬንያ እና የኖርዌይ አሸማጋዮች በስፍራው ተገኝተዋል።

@Leyu_News
@Leyu_News