Get Mystery Box with random crypto!

#እያንዳንዳቸው በብር 8000(ስምንት ሺህ)ዋስትና ከእርስ ሊለቀቁ ፍ/ቤቱ ወስኗል - ጋዜጠኛ አራጋ | LEYU NEWS

#እያንዳንዳቸው በብር 8000(ስምንት ሺህ)ዋስትና ከእርስ ሊለቀቁ ፍ/ቤቱ ወስኗል
-
ጋዜጠኛ አራጋው ሲሳይ እና ጋዜጠኛ ጌትነት አሻግሬ ከመጋቢት 17/2015 ዓ.ም ጀምሮ በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው በፍ/ቤት ይሁንታ ታሰረው መቆየታቸው ይታወቃል ::

ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬ ቅዳሜ ሚያዝያ 14/2015 ዓ.ም በዋለው የጊዜ ቀጠሮ ችሎትም ፖሊስ የምርመራ ስራዬን ለማጠናቀቅ እችል ዘንድ ተጨማሪ 14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ጠይቋል:በእኔ በኩል የደንበኞቼ የዋስትና መብት እንዲከበር ተገቢውን ክርክር አቅርቤያለሁ::

  ጉዳዩን የተመለከተው የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎትም የፖሊስን የጊዜ ቀጠሮ ጥያቄ ውድቅ በማድረጋ እያንዳንዳቸው በብር 8000(ስምንት ሺህ)ዋስትና ከእርስ ሊለቀቁ ይገባል በማለት ትዕዛዝ ሰጥቷል::

@Leyu_News
@Leyu_News