Get Mystery Box with random crypto!

ስምምነቱ ፈርሷል! በሱዳን መደበኛ ጦርና ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይሉ የሚደረገው ፍልሚያ ተፋፍሞ እንደ | LEYU NEWS

ስምምነቱ ፈርሷል!

በሱዳን መደበኛ ጦርና ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይሉ የሚደረገው ፍልሚያ ተፋፍሞ እንደቀጠለ ነው።  በተቀናቃኝ ጎራ ተሰልፈው ያሉት የሱዳን ጦርና ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይል በካርቱም ጎዳናዎች ላይ እየተዋጉ ነው። በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የረመዳን ጾም ማብቂያ፣ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የ72 ሰዓታት ተኩስ አቁም ስምምነት ተፈጻሚ ለማድረግ ተስማምተው የነበረ ቢሆንም ስምምነታቸው ፈርሶ ሌሊቱን ጦርነት ሲያደርጉ አድረዋል።

@Leyu_News
@Leyu_News