Get Mystery Box with random crypto!

የተመድ ስደተኞች ኮሚሽን እና ሌሎች ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች ከሱማሊያ ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ለ | LEYU NEWS

የተመድ ስደተኞች ኮሚሽን እና ሌሎች ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች ከሱማሊያ ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ ስደተኞች ሰብዓዊ ዕርዳታ ለማቅረብ 116 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ አስታውቀዋል።

ድርጅቶቹ የሰብዓዊ ዕርዳታ ልገሳ ጥሪውን ያቀረቡት፣ በሱማሌላንድ መንግሥት ወታደሮች እና በጎሳ ታጣቂዎች መካከል ከሚካሄደው ግጭት ሸሽየው ወደ ኢትዮጵያው ሱማሌ ክልል ለገቡ ሕጻናትና ሴቶች ለበዙባቸው ስደተኞች ነው።

ከግጭቱ የሸሹ ከ100 ሺህ በላይ ስደተኞች ወደ ሱማሌ ክልል ዶሎ ዞን መግባታቸውን የተመድ መረጃዎች ያመለክታሉ።

@Leyu_News
@Leyu_News