Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ ክረምት ሁለቱን ወር የግእዝ ቋንቋን ይሰልጥኑ |°°ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች ሁሉ°°| | ልሳነ ግእዝ ለኩልነ

በዚህ ክረምት ሁለቱን ወር የግእዝ ቋንቋን ይሰልጥኑ
|°°ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች ሁሉ°°|
  ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና  በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁዠለጀማሪችሁን እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
#ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #250 ብር certificate ለማትፈልጉ 200 ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251970908094 ይደውሉልን።

   ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም