Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 26/11/14 ለ2014 ዓም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ የማጠናከሪያ ትም | Lemlem HS

ቀን 26/11/14
ለ2014 ዓም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
የማጠናከሪያ ትምህርት ከ ነሐሴ 2 - ነሐሴ 30/2014 ዓም ስለሚሠጥ አስፈለጊውን ቅድመ ዝግጂት እንድታደርጉ እያሳሰብን ፤ የአንድ ወር ትምህርት ወጫችሁንም ትምህርት ቤቱ የሽፈነ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ፡፡


ት/ቤቱ