Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 28/11/14 ዓ.ም ለሁሉም የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናከሪያ | Lemlem HS

ቀን 28/11/14 ዓ.ም

ለሁሉም የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች


የማጠናከሪያ ትምህርት ከ ነሐሴ 2- ነሐሴ 30 /2014 ዓ.ም የሚሠጥ መሆኑን በድጋሚ እየገለፅን የሚከተሉትን ተግባራዊ እንድታደርጉ እናሳስባለን ፡-
1) የመግቢያ ሠአት 2:00 ነዉ
2) የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ 2:15 ይጀመራል፡፡
3) የሚሠጡት ትምህርቶች English , Maths , Biology ,Chemistry , physics ,Geography & History ናቸዉ
4) የመዉጫ ሠዓት 5:50 ይሆናል፡፡

ማሳሠቢያ
ሠአት ይከበር
የደንብ ልብስ መልበስ አለባችሁ
በምንም አይነት ምክንያት መቅረት ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ ::