Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 20/11/14 ዓ.ም ለነባር ከ 8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ለተዛወራችሁ ተማሪዎች በሙሉ | Lemlem HS

ቀን 20/11/14 ዓ.ም
ለነባር ከ 8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ለተዛወራችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የ2015 ዓ.ም ምዝገባ ከሐምሌ 21-25 /14 ዓ.ም ባሉት ቀናቶች ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ እንድትመዘገቡ ለማስታወስ እንወዳለን ፡፡

ት/ቤቱ