Get Mystery Box with random crypto!

ለፆም ፍቺ ለክረምቱ መገባደጃ እና ለአዲሱ አመት መቀበያ ያዘጋጀነው ውብ የጉዞ ፕሮግራም ወደ ንጉሰ | ኮረማሽ - Koremash

ለፆም ፍቺ ለክረምቱ መገባደጃ እና ለአዲሱ አመት መቀበያ ያዘጋጀነው ውብ የጉዞ ፕሮግራም ወደ ንጉሰ ነገስቱ ከተማ የምኒልክ መስኮት ልንገሰግስ ቀናቶች ቀርተውናል ። ባሉን ውስን ቦታወች ቀድመው ይመዝገቡ

በጥሬ ስጋ እና በሰሜን ሸዋ ባህላዊ መጠጦች የማይረሳ ጊዜ አሳልፈው ይመለሳሉ

0993949053 ይደውሉ