Get Mystery Box with random crypto!

Konso News

የቴሌግራም ቻናል አርማ konsonews — Konso News K
የቴሌግራም ቻናል አርማ konsonews — Konso News
የሰርጥ አድራሻ: @konsonews
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.30K
የሰርጥ መግለጫ

በሚከተለው የኢሜይል አድራሻ አስተያየቶቻችሁን ላኩልን፡ konsonews@gmail.com

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-07 21:15:06 እዚህ ውስጥ ያላችሁ የኮንሶ ተወላጅ ምሁራን በሚከተለው ሊንክ አማካይነት እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናቀርባለን። https://l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fdocs.google.com%2Fspreadsheets%2Fd%2F1bZlI0-NO1vwS5l-Y9FzUeKZdXZmuHWfp7083eY2ocmY%2Fedit%3Ffbclid%3DIwAR3rsRtNxcYAPKAs4-OnTYzPdY3Zo1UB9kNgAlVAQWN2aqa6KdMEYq2I_PA%23gid%3D0&h=AT3IeueuRaz7o7hyb6r_pHEioMTChHc37n3G51AtM4FaFs28tqIVBrVNas2utrhNKUeG-W6wHnJ3lhLxgiBi-8kIln9L5KO_BHp5dcln5-pOmNMYTCs2yDctzhNeElfiZba01vCrH9gDPopwAi6xSoDx
688 views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 21:13:38 የዕለተ ረቡዕ ጳጉሜ 2 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. የኮንሶ ዞን የሰው ሀብት ልማት ምጣኔ ለመጨመር የሚረዳ የመረጃ ቋት ለማዘጋጀት እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው

2. ‹‹ኢትዮጵያን የመበተን ዕቅድ በዚህኛው የጦርነት ምዕራፍ ይቋጫል›› ሲሉ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ

3. ቻይና በትንፋሽ የሚወሰድ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ይፋ አደረገች
629 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:18:17 የዕለተ ሰኞ ነሐሴ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. በካራት ከተማ ሲካሄድ የነበረው የኮንሶ የምሁራን የምክክር ጉባኤ ተጠናቀቀ

2. መንግሥት ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

3. የኬንያ ፍ/ቤት የዊሊያም ሩቶ አሸናፊነትን አፀና

4. ሊዝ ትረስ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ
684 views16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:45:24 የዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. ሲጠበቅ የነበረው የኮንሶ ምሁራን አመታዊ የምክክር ጉባኤ ዛሬ በይፋ መጀመሩ ተገለጸ

2. በኮንሶ በኩል ወደ አርባምንጭ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 11 ኩንታል የቡና ምርት በቁጥጥር ሥር ዋለ

3. በኢትዮጵያ አየር ክልል ከተመታው አውሮፕላን ጋር በተያያዘ የየትኛውንም ሀገር ስም አልተጠቀሰም ሲል በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ

4. ከ20 ሺህ በላይ በሆኑ ንቦች የተነደፈው አሜሪካዊ ከሳምንት በኋላ ነፍስ ዘራ

5. ፖላንድ ጀርመን በ2ኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ላደረሰችባት ጉዳት ካሳ እንድትከፍላት ጠየቀች
789 views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:07:18 የዕለተ ሰኞ ነሐሴ 23 ቀን 2014 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. የመብራት ኅያል ካራት ቅርጫፍ ጽ/ቤትና የካራት ማዘጋጃ ቤት ውዝግብ በውይይት መፈታቱ ተገለጸ

2. በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር ለምስክር ትፈለጋላችሁ የተባሉ አርብቶ አደሮች በእሥርና እንግልት መዳረጋቸው ተገለጸ

3. ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ስምንት ወራት ውስጥ በ25 ከተሞች አገልግሎት እጀምራለሁ አለ

4. ሰሜን ኮሮያ ጠላትን ለማሳሳት በሚል ስምንት ተመሳሳይ ቤተ መንግስቶችን ገነባች
817 views18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:22:36 ውይይቱን በተሻለ የድምጽ ጥራት ማዳመጥ ከፈለጋችሁ በሚከተለው አድራሻ ከእንተርኔት ራድዮ ላይ ማዳመጥ ይቻላል። https://spotifyanchor-web.app.link/e/xmFpQHuaQsb
844 views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:20:10 በዛሬው ውይይት፡

1) 2013 ዓ.ም መጨረሻ ላይ የተደረገው የመጀመሪያው የኮንሶ ምሁራን የምክክር ጉባኤ ምን ምን አዎንታዊ ውጤቶችን አስገኘ?

2) በአምናው የምክክር መድረክ የተቀመጡ ተግባራት ምን ምን ናቸው? የትኞቹስ ተሳኩ? የትኞቹስ አልተሳኩም?

3) ከነሐሴ 26 እስከ 28፣ 2014 ዓ.ም ሊካሄድ ባለው 2ኛው የኮንሶ ምሁራን ምክክር ላይ ምን ምን ሐሳቦችን እንጠብቅ??

የሚሉና ሌሎችም ሐሳቦች በውይይቱ ተንሸራሽረዋል።
650 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:05:25

640 views14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:16:51 ውድ የኮንሶ ዜና ሚድያችን ተከታታዮች፣
ከ10፡15 አካባቢ ጀምሮ ስለመጪው የኮንሶ ምሁራን ስብሰባ ሐሳብ የምንለዋወጥበት የቀጥታ ሥርጭት ይኖረናል! የሚመቻችሁ ተገኝታችሁ ተሳታፊ እንድትሆኑ በትህትና እንጠይቃለን።
608 views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ