Get Mystery Box with random crypto!

የዕለተ ሐሙስ መስከረም 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን የሚገኙ አ | Konso News

የዕለተ ሐሙስ መስከረም 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. በኮንሶ ዞን የሚገኙ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ

2. “አጫይላ” የተሰኘ የህጻናት የአፋ ኾንሶ ፕሮግራም ሥርጭት በFM 90.9 ሊጀመር ነው

3. የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መስጠቱ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ተገለፀ

4. የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የመኪና አደጋ ደረሰባቸው ተባለ