Get Mystery Box with random crypto!

የዕለተ ሰኞ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡ 1. በሐዋሳ የሚኖሩ የኮንሶ | Konso News

የዕለተ ሰኞ መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. በሐዋሳ የሚኖሩ የኮንሶ ተወላጆች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 18 ኩንታል የበቆሎ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ

2. በኮንሶ ዞን የመጀመሪያው የአካል ጉዳተኞች ማበልጸጊያ ማህበር መቋቋሙ ተገለጸ

3. አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ከዛሬ ጀምሮ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ይደረጋል ተባለ

4. የብሪታኒያ ንግስት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ የቀብር በዛሬው ዕለት በልዩ ክብር ተከናወነ