Get Mystery Box with random crypto!

የዕለተ ረቡዕ መስከረም 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡ 1. “ኮንሶን እናስተዋውቅ” | Konso News

የዕለተ ረቡዕ መስከረም 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ልዩ አንኳር ዜናዎች፡

1. “ኮንሶን እናስተዋውቅ” በሚል መሪ ሐሳብ በዘመን መለወጫ ቀን የተዘጋጀው የቁንጅናና ባህልን የማስተዋወቅ ውድድር በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ

2. በብልፅግና ጉባዔ፣ ዕጩ ተመራጭ አስመራጭ ሆኖ መሰየሙ ትክክል እንዳልነበር ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

3. ዊሊያም ሩቶ 5ኛው የኬንያ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሃላ ፈፀሙ