Get Mystery Box with random crypto!

ኮኬት

የቴሌግራም ቻናል አርማ koketi2012poultry — ኮኬት
የቴሌግራም ቻናል አርማ koketi2012poultry — ኮኬት
የሰርጥ አድራሻ: @koketi2012poultry
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.30K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ።
https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv
"መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-01 07:19:40
ትኩስ እንቁላል በቅናሽ ዋጋ....

ቦታ፦ አ.አ አብነት አከባቢ

ዋጋ፦....እንደ ብዛቱ

+251929182470

+251991176946

Telegram :- @KoketiEggWholesaler
1.2K viewsedited  04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 04:26:21
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና የከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን

የስራ አይነት: የግብርና ልማት ዘርፍ ቡድን አስተባባሪ
የትምህርት አይነት: የእንስሳት ጤና ወይም ህክምና የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 8 አመት
ተፈላጊ ብዛት: 3
ደረጃ: XIV

የስራ አይነት: የእንስሳት ሀብት እና መኖ ልማት ባለሙያ
የትምህርት አይነት: በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 4 አመት
ተፈላጊ ብዛት: 20
ደረጃ: XII

የስራ አይነት: የዶሮ ሀብት ልማት ባለሙያ
የትምህርት አይነት: በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 4 አመት
ተፈላጊ ብዛት: 6
ደረጃ: XIII

የስራ አይነት: የንብ እርባታ ባለሙያ
የትምህርት አይነት: በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 4 አመት
ተፈላጊ ብዛት: 1
ደረጃ: XII

የስራ አይነት: የእንስሳት እርባታ ቴክኒሺያን
የትምህርት አይነት: በእንስሳት ሳይንስ ዲፕሎማ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 6 አመት
ተፈላጊ ብዛት: 13
ደረጃ: -

የስራ አይነት: የእንስሳት እርባታ ቴክኒሺያን
የትምህርት አይነት: በእንስሳት ሳይንስ ዲፕሎማ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 4 አመት
ተፈላጊ ብዛት: 19
ደረጃ: IX

የስራ አይነት: የእንስሳት ግብአት እና ቴክኖሎጂ አቅርቦት አመቻች ባለሙያ
የትምህርት አይነት: በእንስሳት ሳይንስ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 6 አመት
ተፈላጊ ብዛት: 1
ደረጃ: XIII

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን

የመመዝገቢያ ቦታ: አዲስ አበባ 22 ያሬድ ኢንጂነሪንግ /ቶርኖ ቤት/ የኮሚሽኑ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ

ሳላሀዲን አሊ
ከተማሪነት በላይ ለለውጥ
382 views01:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 20:31:34 "የኢትዮጽያ ወተት ላም እርባታ Ethioapian Dairy farming"
https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk
ይህ Group ስለ ወተት ላም እንድሁም አጠቃላይ ስለ ከብት ዕርባታ የምንወያይበት
የምንሸጥበት
የምንገዛበት እና
ከባለሙያዎች የምክር አገልግሎት ምናገኝበት የTelegram Group ነው።
https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk
1.0K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 14:43:15
የገንዘብ ኖቶችን በጥንቃቄ እንያዝ
==========================

የተበላሹ የገንዘብ ኖቶችን መተካት ሀገርን ከፍተኛ ወጪ የሚያስወጣ ሲሆን፣ የገንዘብ ኖቶችን በጥንቃቄ በመያዝ የአገልግሎት ዘመናቸውን ማራዘም ከሁሉም ዜጋ የሚጠበቅ ተግባር ነው፡፡

እንደ ሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ሲቢኢ ብር፣ ፖስ የመሳሰሉ ዘመናዊ የዲጂታል የክፍያ አገልግሎቶችን በመጠቀም የጥሬ ገንዘብ ዝውውርን መቀነስ ከስርቆት እና ከተላላፊ በሽታዎች ራስን መጠበቅ ከማስቻሉም ባሻገር የገንዘብ ኖቶችን እድሜም ያራዝማል፡፡

ጥሬ ገንዘብ መያዝ ግዴታ በሚሆንበት ሰአት የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች በማድረግ የገንዘብ ኖቶችን ደህንነት በመጠበቅ ሀገራችንን ከአላስፈላጊ ወጪ እናድን፡፡

• የገንዘብ ኖቶች ላይ አለመጻፍ፣
• በእርጥብ እጅ አለመንካት፣
• አጨማዶ አለመያዝ፣
• በስቴፕለር አለመምታት፣
• በቦርሳ መያዝ፣
• በንጽህና መያዝ፡፡
1.3K views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 20:14:25
እንኳን ደስአላችሁ።
912 views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 18:36:56 አሁን መሠረታዊ ችግሩ እንቁላል ከቦታ ቦታ አለመዘዋወሩ ሳይሆን በ media propaganda ምከንያት ተጠቃሚ በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ነዉ። መደረግ ያለበት የመንግስት አካልም ሆነ ሁሉም አካል ይህን ማስተካከል ነዉ። ያለዛ የዝዉዉር እገዳው ቢነሳም ተጠቃሚ ከሌለ ምንም የሚፈይደው ነገር የለም። አሁን እንኳን በተለያየ ሁኔታ ተጓጉዞ ለገበያ እየቀረበ ያለ እንቁላል ምን ያህል በወረደ ዋጋ እየተቨጠ ነው። ስለዚህ መንገድ መከፈቱ ብቻዉን የገበያ ዋጋን zero ከማስገባት ዉጭ ትርጉም የለውም ። የሚቀድመው የተጠቃሚውን እምነት መመለስ ነዉ። ...The devil is on the consumer confidence not the movement blockade!
1.4K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 18:36:55 የተፈቀደው መረጃ ልክ ከሆነ የደብዳቤው ኮፒ ያላቹ አርቢዎች
1ኛ ዱከም መግቢያና(ወደ ደ/ዘ)
2ኛ አዲስ አበባ ፈጣን መንገድ መውጫ
መፈቀዱን ማሳወቅ ይኖርባችኃል ምክንያቱም እንቁላል የሚጭን መኪና እንዳይገባ አየከለከሉ ስለሆነ መረጃው ቅድሚያ ለነሱ መድረስ ይኖርበታል
739 views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 18:35:55
716 views15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:11:36 ጤና ይስጥልኝ
በመጀመሪያ ግብርና ሚኒስቴር ጤና ጥበቃ ሚንስቴር ያላረጋገጠው ምንም ዓይነት ሣይንሳዊ ማሥረጃ ሣይዝ በደፈናው ህብረተሰቡ ዶሮና የዶሮ ውጤቶች ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ምንነቱ ያልተረጋገጠ በሽታ ተከስቷል ብሎ በሚዲያ የተሰራጨው መግለጫ እንቁላል ጥንቡን እንዲጥል ከፍ ብሎ አርቢውን ከጥቅም ውጪ አድርጎ ሲያበቃ እገዳው ተነስቷል የምትሉት ወሬ ምንም ህጋዊ መሠረት የሌለው ተራ ወሬ ነው።
መሆን ያለበት ግብርና ሚንስቴር ከጤና ጥበቃ ሚንስቴር አንድ ላይ በጋራ ተከስቶ የነበረው በሽታ በዶሮ ስጋና እንቁላል አማካኝነት ወደ ሰው እንደማይተላለፍ በግልጽ ቋንቋ በሚዲያ ለሕዝቡ ማረጋገጫ ሊሰጠው ያስፈልጋል ምክንያቱም ህዝቡ መመገብ ካልጀመረ እንቁላል ከቦታ ቦታ ማጓጓዙ ብቻ ምንም ትርጉም የሌለውና በየቦታው አላሰፈላጊ የእንቁላል ክምችት በመፍጠር ኪሣራው ከዚህም የከፋ ያደርገዋል ችግሩም ሊቀረፍ አይችልም ።
ይህንን ዜና እንደ ትልቅ ድል የምታራግቡ አርቢዎችና የማህበሩ አባል ነን የምትሉ ግለሰቦች ጥንቃቄ ልታደርጉ ይገባል ።
ቁልፉ ጉዳይ በህዝቡ ውስጥ የተነዛው ወሬ ሲጠራና ህዝቡ ያለ ስጋት እንቁላልና የዶሮ ስጋ መመገብ እንዲጀመር እና ትልቅ አደጋ የተጋረጠበት ስራ እንዲያገግም ለማስቻል ትልልቅ የሚዲያ አካላት ጠርተው መግለጫ እንዲሰጡ ጫናው መቀጠል አለበት ።
779 views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 07:26:26 Ministeerri qonnaa dhoorkii sosochii lukkuu fi bu'aawwan lukkuurra kaahee turerratti qajeelfama baaseen fooyya'iinsa taasiseera. Haala qajeelfama baheen:
1. Faarmonni bakkeewwan weerarri itti hin mul'atinitti/free zone jiran oomisha killee fi foonii gaggeessuu kan danda'an ta'uu.
2. Faarmonni bakka weerarri itti mul'atetti argaman killee fi foon qaama ministeerri qonnaa beekamtii kenneen qorannoon laaboraatoorii godhamee, dhukkubarraa bilisa ta'uun erga mirkanaa'ee booda oomishtoonni killee fi foonii gabaarra ooluu akka danda'an.
Naannoo weerarri itti mul'atee turetti sochiin cuucii, lukkuu killee fi killee hormaataa hanga ministeerichi ibsa baasutti kan daangeffamee turu ta'uu.
Maddi:- Waldaa Horsiiftotaa fi Qindeessitoota Lukkuu fi Bu'aawwan Lukkuu Itoophiyaa(EPPPA)
602 views04:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ