አንድ ሰው አብዝቶ ሢወድህ፣አብዝቶ ሢጠብቅህ ፣ደስታውን ትቶ አብዝቶ ሲጨነቅልህ.....መሄጃ ስለሌለው ወይም ካላንተ መኖር ስለማይችል ሣይሆን ፍቅርህ አሸንፎት ነው ግን ይሄ ሳይገባህ ቀርቶ የቆረጠ ቀን ላያሥታውሥህ ይረሣሀል Share:-@kjphotoandmusic 397 views niha , 08:56