ሃሳብ ሲደጋገም…….ስሜት ይሆናል! ስሜት ሲደጋገም…….ተግባር ይሆናል! ተግባር ሲደጋገም…….ልምድ ይሆናል! ልምድ ሲደጋገም…….ህይወት ይሆናል! ህይወት የሚጀምረው ከማሰብ ነው ስለዚህ ሃሳባችንን የምንፈልገው ላይ ብቻ እናድርግ። ምን ደጋግማችሁ ታስባላችሁ? Share:-@kjphotoandmusic 345 views🅚🅐🅚🅤 7, 14:00