Get Mystery Box with random crypto!

Ł...O...V...E ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ kiya_yohi — Ł...O...V...E ❤️ Ł
የቴሌግራም ቻናል አርማ kiya_yohi — Ł...O...V...E ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @kiya_yohi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 455
የሰርጥ መግለጫ

👌ጣፈጭ ታሪኮች😘
😱አስገራሚ መረጃዎች 🧐
🥰ውብ የፍቅር ቃላቶች🌹
😁ፈገግ የሚያስብሉ ቀልዶች😅
💪አነቃቂ ንግግሮች 🙀
🎙የድምፅ ፕራንኮች🙆‍♂
📽አዝናኝ አስጨፋሪ ሙዚቃዎች🎶
🧩አስገራሚና ፈታኝጥያቄዎች 🤔
በቆይታዎ ዘና ይበሉ
#የናንተው_ምርጫ
ለአስተያየትና ለማስታወቂያ 👇
@yohiliyat
@kiya_kiya
@yenenateee

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-06 09:57:50
113 viewsYohanawit♡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:57:50
እንባ ክብደት የላትም ......... ግን ብዙ ሸክሞችን ይዛለች
112 viewsYohanawit♡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:57:50
ማንም ሰው በቃሉ ሊገኝ እንደማይችል እያወክ መቼም አንለያይም ብሎ ቃል የሚገባልህን ሰው ማመን የለብህም
106 viewsYohanawit♡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:57:49
ከሚያፅናና ውሸት ህመም ያለው እውነት እጅጉን ይበልጣል ፡
95 viewsYohanawit♡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:57:49 እሩቅ ምስራቅ ሳለሁ ጃፓኗን ወድጄ
ትዝ ትለኛለች በፍቅኗ ነድጄ
የወይን ዘለላ አበባ የመሰለች
ውበቷ ግሩም ነው ሲያዩዋት ታፈዛለች
ከሷ ሚወዳደር ከየት ይመጣል ልኳ
የትህትና ምንጭ እቺባን ነው መልኳ
ማክበር ልማዷ ነው እናት አባቷን
በፍቅር ታንጿል እዩት ሰውነቷን
መች እጠግባት ይሆን ናፍቆቷን ተርቤ
በህይወት እስካለሁ አትጠፋም ከልቤ

@Yohi15
@Yohi15
@Yohi15
@Yohi15
87 viewsYohanawit♡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:57:48 የጥቅምት አበባ *3 ለሽታ ለኔ ግን
ጣልሽብኝ ትዝታ ንብ ሆኜ መጥቼ እንዳይሽ
ፈገግ ብሎ ይቆየኝ ጥርስሽ መጣለሁ ጠብቂኝ በርሬ
ታዲያ ላልመለስ አፍሬ ተጣልቷል አይኗ ከአይኔ ጋር
እስታርቁኝ እንዴት ይነጋል ንገሯት አለሁ ትበለኝ
በሷ ነው እረፍት የማገኝ ሆይ ሆይ ....የቱ ተወዶ
ሆይ ሆይ ....የቱ ሊጠላ ሆይ ሆይ ....መላ አካላቷ
ሆይ ሆይ....በውበት ሞላ ሆይ ሆይ....የንጋት ኮከብ
ሆይ ሆይ....የንጋት ልጅ ሆይ ሆይ....አንቺን እያሰብኩ
ሆይ ሆይ....ልክረመው እንጂ

Weyyy yeha music

@yohi15
@yohi15
@yohi15
85 viewsYohanawit♡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:57:48
Animation pic
80 viewsYohanawit♡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:57:45 Helm ayche mata
@ato_fkr
76 viewsYohanawit♡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:57:44 Blene Blene
Yemayesh endayne
76 viewsYohanawit♡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:57:44 ዳህላክ ላይ ልስራ ቤቴን
ቁርጥ ሆኗል መለየቴ
76 viewsYohanawit♡, 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ