Get Mystery Box with random crypto!

መንፈሳዊ አጭር ዜና ትላንት ከረፋዱ ጨው የተባለች ግለሰብ፣ ለመዝና | መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ

መንፈሳዊ አጭር ዜና


ትላንት ከረፋዱ ጨው የተባለች ግለሰብ፣ ለመዝናናት ከቤቷ አንደ ወጣች አልተመለሰችም።

ትላንት ከረፋዱ ጨው የተባለች ግለ ሰብ፣ ለመዝናናት ከቤቷ እንደ ወጣች አልተመለሰችም።
ግለሰቡዋ ከቤት ከመውጣቷ በፊት፤ለጎረቤቶቿ እና ለወዳጆቿ ፣ተሰናብታ እንደ ወጣች ተነገረ
ይቺም ግለሰብ ለወዳቾቿ እንደ ተናገረቺው ከሆነ ፣እኔ እስከ መቼ ጨው ተብዬ እኖራለሁ ፣አልጫውን አጣፍጣለው ወጣ ብዬ ተዝናንቼ እኖራለሁ ፤ ብላ በፍልስፍና ባስ ተሳፍራ እንደ ሄደች ጎሮቤታቸው ወ/ሮ ሽሮ እና አቶ በርበሬ ተናግሯል ።
ቢሆንም ግን ፖሊስ ባደረገው ምርመራ፤ ገለሰቧ ጉዞዋን ወደ አባይ ወንዝ እንዳደረገች፤ የፍልስፍና እና የታሃድሶ መንገድ ትራንስፖርት ዋና ፃፊ አቶ ጌታን ተቀበሉ ተናግሯል ።
ይሁን እንጂ ይቺ ግለሰብ ፣ ወደ አባይ ፏፏቴ ፤ ልብሶቿን አወላልቃ ለመዋኘት እንደ ገባች በዚያ የነበሩ አቶ ጌታ ይበቃናል ተናገሩ።
ሆኖም ግን ገለሰቧ ጨው ፣በፏፏቴ ውስጥ ስትዋኝ እዛው የነበሩ አቶ ድኛለው ተናገሩ።
ለጨው ቤተሰብ እና ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንመኛለን
https://t.me/kinexebebe