Get Mystery Box with random crypto!

Shekinah Glory🔥🔥🔥

የቴሌግራም ቻናል አርማ kibreabshekinahglory — Shekinah Glory🔥🔥🔥 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ kibreabshekinahglory — Shekinah Glory🔥🔥🔥
የሰርጥ አድራሻ: @kibreabshekinahglory
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.48K
የሰርጥ መግለጫ

የተጋለጠ፣የሚታይ የእግዚአብሔር ክብር በምድር ለይ ስገለጥ በዘመናችን እናያለን 🔥
-የተገለጠውን የእግዘብሔርን ክብር በዘመኔ አያለሁ😭
👉🏼 #_Prophet_kibreab
#Shekinah_Glory_Ministries🔥

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-02 04:54:18 #በህልውና_መቆየት

አሳ ከውሀ ውጪ መኖር የማይችለው ስሪቱ ለውሀ ስለሆነ ነው #ክርስቲያን ስርይቱ ለመንፈስ ቅዱስ ነው ከመንፈስ ቅዱስ ውጪ መኖርም መሰንበትም አይችልም።
በምድር ላይ አለ እግዚአብሔር መገኘት መኖር የማይቻልበት ብቸኛው ህይወት የክርስትና ህይወት ነው።ክርስትያን የሞተው ትንቢት መናገር ሲያቆም ሳይሆን ከመገኘቱ የራቀ ቀን ነው።የክርስትና ኑሮ የሚጣፍጠው መኖር መኖር የሚለው በመገኘቱ ውስጥ ብቻ ሲኖር ነው።የክርስትያን ደስታው፣ርካታው በመገኘቱ መኖር ነው።


የአበቴ መገኘት ሁል ጊዜ ከአንተ/ከአንቺ ገሪ ይሁን
https://t.me/kibreabShekinahGlory
2.4K viewsMessenger Kibreab / Sĝ tv, edited  01:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 19:32:50 Shekinah Glory pinned «ሸሎም የተወደዳችሁ የአባቴ ልጆች ዛሬ ማታ ከ3፡30_4:30 ሰዓት...ለ1ሰዓት የሚቆይ ድንቅ #መንፈሳዊ_መነቃቃት፣ የሪቫይቫል፣ የጸሎት ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችሁም እንድትገኙ እና ሌሎችንም እንድትገብዙ #add እንድታደርጉ እላለሁ ወንድማችሁ #messenger_kb ነኝ እዚህ ግሩፕ ነው join አድርጉ @ShekinahGloryfamily @ShekinahGloryfamily»
16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 14:00:42 ሸሎም የተወደዳችሁ የአባቴ ልጆች
ዛሬ ማታ ከ3፡30_4:30 ሰዓት...ለ1ሰዓት የሚቆይ ድንቅ #መንፈሳዊ_መነቃቃት፣ የሪቫይቫል፣ የጸሎት ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችሁም እንድትገኙ እና ሌሎችንም እንድትገብዙ #add እንድታደርጉ እላለሁ

ወንድማችሁ #messenger_kb ነኝ
እዚህ ግሩፕ ነው join አድርጉ

@ShekinahGloryfamily
@ShekinahGloryfamily
2.2K viewsProphet Kibreab / Sĝ tv, edited  11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 23:06:08 ከ3 ሰዓት ጀምሮ ድንቅ የፀሎት ጊዜ ነበረና ጌታ ስሙ ይባረክ። ሁላችሁም ተባረኩ.....ቀጣይ ረቡዕ ማታ ማለትም በቀን 24 አስደናቂ የመንፈስ ቅዱስ ማታ በ @ShekinahGloryfamily ግሩፕ ይኖራነል ሁላችሁም ግሩፑን join በሉ ተቀላቀሉ
ጌታ እየሱስን በመንፈስ ቅዱስ ሃይል የሚጋልጡ የጌታን ክብር የሰማይን ደመና የተሸከሙ ሃያላን ይወለዳሉ(ይነሳሉ) ብሎኝል መንፈስ ቅዱስ

ረቡዕ 3፡00 እዚህ ግሩፕ እንገናኝ እናም ለሌሎች #ሼር አድርጉ
https://t.me/ShekinahGloryfamily
2.1K viewsProphet Kibreab / Sĝ tv, edited  20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 21:00:03 ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ በስልክ መገልገል ትችላላችሁ # ... " እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 11:28)
ይላችሁል እየሱስ

-ዛሬ ማታ ጌታ በህይወታችሁ አድስ ነገር የደርገል ነገራችሁ እንደ አድስ ይነሳል

#ማሳሰቢያ፦ በተለያዩ እስራት ውስጥ እና ለታማሙ ሰዎች #ብቻ ነው ዛሬ የሚጸልየው... ሌላ ቀን በዚሁ ሰምንት ለመንፈሳዊ ህይወት( Holy spirit night) ይኖረናል ተባረኩ....
#messenger_kibreab ነኝ
2.0K viewsProphet Kibreab / Sĝ tv, edited  18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 12:27:53 ዛሬ ማታ 22/09/2014 ከ3-4 ሰዓት ለሁላችሁም በስልክ እፀልያለሁ
#ስልክ_የምንላቀው ሰዓቱ ስደርስ ነው ተባረኩ

#messenger_kibreab

ዝግጁ የሆና ያሳየኝ
@kibreabShekinahGlory
@kibreabShekinahGlory
2.3K viewsProphet Kibreab / Sĝ tv, edited  09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 10:22:34
እግዚአብሔርን መጠማት(መፈለግ)

ትልቁ መንፈሳዊነት እግዚአብሔርን መጠማት ነው፡፡ገንዘብ ተሰርቶ ውርቅ ተቆፍሮ እንደሚገኝ ሁሉ እግዚአብሔርን ደግሞ #በመጠማት እና #በጥብቅ በመፈለግ ነው የምታገኙት።

ብዙ ነገር አትፈልጉ አንድ ነገር ፈልጉ እርሱም እግዚአብሔር ይሁን ይህን ባደረጋችሁ ስአት ሌላው ነገር እናንተን ይፈልጋችኃል፡፡


እግዚአብሔርን በጓዳ የሚጠሙ በአደባባይ የሚጠጡ ናቸው

-ነፍሴ በቅቤና በስብ እንደሚጠግቡ ትጠግባለች፥ ከንፈሮቼም ስምህን በደስታ ያመሰግናሉ።(መዝ ዳዊት 63:5)

#ዋጋህ_የሚጨምረው_እግዚአብሔርን_ስትፈልግ_ነውና_እግዚአብሔርን_አጥብቃችሁ_ፈልጉ
@kibreabShekinahGlory
@kibreabShekinahGlory

ዛሬ እንደ እግዚአብሔር ሰው ልበረከችሁ እግዚአብሔርን የመፈለግ መንፈስ ያግኛችሁ። #amen
#messenger_kibreab
2.9K viewsProphet Kibreab / Sĝ tv, edited  07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 16:47:01
#እናንተ_ወደዚህ_ምድር_በድንገት_ወይም_በአጋጣሚ_አልመጣችሁም

ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት #አላማ እና #ምክንያት ስትኖሩ ነው።አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ #ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው።
በእየሱስ ስም ከሰማይ አጀንዳ ጋ መገናኛት ይሁንላችሁ በእየሱስ ስም
#messenger_kibreab

@kibreabShekinahGlory
3.7K viewsProphet Kibreab / Sĝ tv, edited  13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 21:47:54
" ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 8: 11)

እየሱስን ከሞት ያስነሳው የትንሳኤ መንፈስ በሞታበችሁ ነገር ሁሉ ለይ ህይወትን ይሰጣል። ...ይህ ሆና በእየሱስ ስም የሞታበችሁ ነገር አሁን መነሳት ጀመራ
#messenger_kibreab
3.3K viewsProphet Kibreab / Sĝ tv, edited  18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 10:49:13 መልካም የትንሳኤ በአል
2.8K viewsProphet Kibreab / Sĝ tv, 07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ