#እናንተ_ወደዚህ_ምድር_በድንገት_ወይም_በአጋጣሚ_አልመጣችሁም ህይወት ትርጉም የሚኖረው ዝም ብላችሁ ስትኖሩ ሳይሆን ለተፈጠራቹለት #አላማ እና #ምክንያት ስትኖሩ ነው።አለ አላማ ከረዘመ ብዙ አመት በአላማ እና በምክንያት የተኖረ #ጥቂት አመት ይበልጣል መቀጨት አጭር አመት ኖሮ መሞት ሳይሆን የተፈጠሩለትን አላማ እና ምክንያት ሳያውቁና ሳይኖሩ መሞት ነው። በእየሱስ ስም ከሰማይ አጀንዳ ጋ መገናኛት ይሁንላችሁ በእየሱስ ስም #messenger_kibreab @kibreabShekinahGlory 3.7K viewsProphet Kibreab / Sĝ tv, edited 13:47