ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ በስልክ መገልገል ትችላላችሁ # ... " እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።" (የማቴዎስ ወንጌል 11:28) ይላችሁል እየሱስ -ዛሬ ማታ ጌታ በህይወታችሁ አድስ ነገር የደርገል ነገራችሁ እንደ አድስ ይነሳል #ማሳሰቢያ፦ በተለያዩ እስራት ውስጥ እና ለታማሙ ሰዎች #ብቻ ነው ዛሬ የሚጸልየው... ሌላ ቀን በዚሁ ሰምንት ለመንፈሳዊ ህይወት( Holy spirit night) ይኖረናል ተባረኩ.... #messenger_kibreab ነኝ 2.0K viewsProphet Kibreab / Sĝ tv, edited 18:00