Get Mystery Box with random crypto!

=====-- ዋጋ መክፈል! --===== ህይወት በራሱ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ግን በዚህ ምድር ላይ | ከመፃሕፍት ጥግ

=====-- ዋጋ መክፈል! --=====

ህይወት በራሱ ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ግን በዚህ ምድር ላይ ከሁሉም ነገር ዋጋ የሚያስከፍለን የምናስበውን ለማሳካት ምንም አለማድረግ ነው። ጥላሁን ገሰሰ የሰው ልብ ውስጥ ገብቶ የሙዚቃ ንጉስ እስኪባል ድረስ 300 በላይ ሙዚቃዎችን ሰርቷል፤ ቶማስ ኤዲሰን አንድ አምፖል እስኪበራለት ብዙ ሺ አምፖሎች ተቃጥለውበታል። የሚሞክር ሰው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የሚፈልገውን በእጁ ማስገባቱ አይቀርም።


ሰናይ ቀን ተመኘሁ

ዕለተ ሀሙስ ለፍቅረኛህ እና ለራስ ጊዜ የሚሰጥበት የውዶች ውድ ቀን ነች ያገባችሁም ያላገባችሁም ተጠቀሙበት!

=========//////=========

ግሩፕፓችንን እና ቻናላችንን join አድርጉ

@kemtshafet_teg_group
2,900 በላይ አባል ያለው

@kemtshafet_teg
250 በላይ ሰብስክራይብ ያለው

======== **** ========

የፈለጉትን መፅሐፍት በቤቶ ሆነው ይዘዙን!
"ኤግላ የመፅሐፍት ዲሊቨሪ"
@Egla_Book_Delivery

ኤግላ ኢንቴሪየር ዲዛይን እና ጠቅላላ የፊኒሺንግ ስራ ተቋራጭ በቅርብ ቀን.....