Get Mystery Box with random crypto!

======= **** ======= አንዳንድ ነገሮች የግድ በቃላት መገለፅ የለባቸውም በቃ ዝም ብለ | ከመፃሕፍት ጥግ

======= **** =======

አንዳንድ ነገሮች የግድ በቃላት መገለፅ የለባቸውም በቃ ዝም ብለህ ስሜቱን ማጣጣም ብቻ የምትችላቸው ብዙ ነገሮች አሉ ፍቅር ፣ ይቅርታና መሥጠት ለአንተ የሚሰጡህን ሰላም እና እርካታ በቃላት ሰዎች ሊነግሩህ አይችሉም በቃ ስሜቱን በራስህ ብቻ ነው ማጣጣም የምትችለው!

መልካም ቀን
=====ከመፃሕፍት ጥግ=====