Get Mystery Box with random crypto!

ውጤታማ ለመሆን የሚያግዙ አሰራሮችንም ጠቁመዋል። «የቴክኖሎጂውንና የፋይናኑስኑም መስክ ይበልጥ ለማ | ቢቢሲ አማርኛ ዜና

ውጤታማ ለመሆን የሚያግዙ አሰራሮችንም ጠቁመዋል።
«የቴክኖሎጂውንና የፋይናኑስኑም መስክ ይበልጥ ለማንቀሳቀስ የሚረዱ ተጨማሪ መመሪያና ደንቦች ቢኖሩ ደግሞ ከዚህ የበለጠ ውጤታም ሊሆን ይችላል። ለአነስተኛና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች ተጨማሪ ገንዘብ ማቅረብ ከተቻለ ይህ የብዙ ሀገራትን የልማት እድገቱን ይቀይረዋል።ሸቀጦችን መሰረት ካደረገው ንግድ ይበልጥ ወደ ተሰባጠረው መሻገር ያስችላል።»
በዋጋ ንረት ምክንያት አንዳንድ የአፍሪቃ ሀገራት ከሸቀጦች የውጭ  ንግድ አቅርቦት በጣም ጥሩ ዋጋ ቢያገኙም በአንጻሩ ተጠቃሚዎች ላይ የነዳጅ ዘይት የጋዝ የምግብና የማዳበሪያ ዋጋ በጣም ጨምሯል። በሌላ በኩል መዳብን የመሳሰሉ ማዕድኖች ዋጋ ከከዚህ ቀደሙ አሁን  ቀንሷል። የነዳጅ ዘይት ዋጋም በመጠኑ መቀነስ ጀምሯል። ስለዚህ የውጭ ንግድ አቅርቦትን ማሰባጠር ለኤኮኖሚ እድገት አማራጭ የሌለው መሆኑን አንክታድ በጥብቅ ያሳስባል። 
 

ኂሩት መለሰ 

እሸቴ በቀለ 

ምላሽ
ተዛማጅ ዘገባዎች

12:02 ደቂቃ
አፍሪቃ | 07.08.2021
የሪየክ ማቻርና ወታደራዊ ክንፉ ውዝግብ
ተከታተሉን
ይዘት

ዜና

ኢትዮጵያ

አፍሪቃ

ዓለም

አውሮጳ/ጀርመን

ኤኮኖሚ

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ጤና እና አካባቢ

ስፖርት

ባህል

ወጣቶች

የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት

 
ራድዮ

 
2022 Deutsche Welle

 
ለዴስክቶፕ የተዘጋጀ
የግለሰቦች/ድርጅቶች ሰነድ ጥበቃ
የተደራሽነት መግለጫ
Legal notice