Get Mystery Box with random crypto!

የጠፋው ልጅ #ስለ_ጠፋው_ልጅ ታሪክ ስንነጋገር በዚህ ታዳጊ ወጣት የእያንዳንዳችን ምስል በጥቂት | ከ

የጠፋው ልጅ

#ስለ_ጠፋው_ልጅ ታሪክ ስንነጋገር በዚህ ታዳጊ ወጣት የእያንዳንዳችን ምስል በጥቂት እንመለከታለን።

ምንም እንኳን ታሪክ ቢሆንም እኛ ማን እንደሆንን ምን እንደምናስብ አመልካች ነው።መልካችንን ያሳየናል፣እኛ ራሳችንን ከምናውቀው በላይ ፈጣሪ እያንዳችንን የበለጠ ያውቀናል።

ይኽንን ታሪክ ስናዳምጥ ስቶቻችን ሕይወታችንን ቆም ብለን መርምረናል።
መልካም ይህ ታሪክ የእኔ ሕይወት ይመለከታል ብለን ያሰብንን ስንቶቻችን ነን?

         ሙሉውን ያዳምጡ

መልካም የማዳመጥ ትምህርት