Get Mystery Box with random crypto!

የዕለተ ሰንበት የምስራች በኢትዮ ኬንያ ድንበር በሆነችው የመንደር ቀበሌ 400 ኢ አማንያን አር | ከ

የዕለተ ሰንበት የምስራች

በኢትዮ ኬንያ ድንበር በሆነችው የመንደር ቀበሌ 400 ኢ አማንያን አርብቶአደሮች ተጠምቀው የቅድስት ቤተክርስቲያንን ልጅነት አገኙ....

“ብዙ ሕዝብም ወደ ጌታ ተጨመሩ።”ሐዋ 11፥24

እግዚአብሔር ይመስገን ።

ዛሬ መስከረም 29/2015 በደቡብ ኦሞ ሀገረስብከት በኢትዮ ኬንያ የድንበር ቀበሌ በሆነችው ቡቡሃ መንደር 400 አርብቶ አደሮች ሐብተ ወልድ ስመ ክርስትናንን በሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ተቀብለዋል።

ክርስትና የብልጦች ሳይሆን የየዋሆች ንጽሁ መንገድ ነው። አስልተህ ሳይሆን ተሰልቶልህ የምትመራበት የቀራንዮ ጎዳና ነው።

እግዚአብሔር ይመስገን !

@yeemariyaam21
@yeemariyaam21
@yeemariyaam21