Get Mystery Box with random crypto!

14/12/2014 ማታ 4 ሰዓት የሚጸለይ ጸሎት ውዳሴ ማርያም የለቱ መዝሙረ ዳዊት 1እ | "ቃለ እግዚአብሔር "

14/12/2014 ማታ 4 ሰዓት የሚጸለይ ጸሎት
ውዳሴ ማርያም የለቱ
መዝሙረ ዳዊት 1እስከ10
2ኛ ጴጥሮስ ምዕራፍ 1
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 12
በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ 12
የግል ጥያቂያችንን ልመናችንን ጠይቀን አባታችን ሆይ ብለን እንፈጽማለን ።
መልካም የጸሎት ጊዜ አምላክ ጸሎታችንን ይቀበል
ልመናችንን ይስማ
ለጸሎት ተነሱ