Get Mystery Box with random crypto!

13/12/2014 ማታ 4 ሰዓት የሚጸለይ ጸሎት ውዳሴ ማርያም የለቱ መዝሙረ ዳዊት 14 | "ቃለ እግዚአብሔር "

13/12/2014 ማታ 4 ሰዓት የሚጸለይ ጸሎት
ውዳሴ ማርያም የለቱ
መዝሙረ ዳዊት 147እስከ150
ዕብራውያን ምዕራፍ 2
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 12
በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ 12
የግል ጥያቂያችንን ልመናችንን ጠይቀን አባታችን ሆይ ብለን እንፈጽማለን ።
መልካም የጸሎት ጊዜ አምላክ ጸሎታችንን ይቀበል
ልመናችንን ይስማ
ለጸሎት ተነሱ