Get Mystery Box with random crypto!

15/12/2014 ማታ 4 ሰዓት የሚጸለይ ጸሎት ውዳሴ ማርያም የለቱ መዝሙረ ዳዊት 11 | "ቃለ እግዚአብሔር "

15/12/2014 ማታ 4 ሰዓት የሚጸለይ ጸሎት
ውዳሴ ማርያም የለቱ
መዝሙረ ዳዊት 11እስከ21
ቆሮንጦስ ምዕራፍ 2
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 12
በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ 12
የግል ጥያቂያችንን ልመናችንን ጠይቀን አባታችን ሆይ ብለን እንፈጽማለን ።
መልካም የጸሎት ጊዜ አምላክ ጸሎታችንን ይቀበል
ልመናችንን ይስማ
ለጸሎት ተነሱ