Get Mystery Box with random crypto!

10/12/2014 ማታ 4 ሰዓት የሚጸለይ ጸሎት ውዳሴ ማርያም የለቱ መዝሙረ ዳዊት 11 | "ቃለ እግዚአብሔር "

10/12/2014 ማታ 4 ሰዓት የሚጸለይ ጸሎት
ውዳሴ ማርያም የለቱ
መዝሙረ ዳዊት 114እስከ125
ገላቲያ ምዕራፍ 2
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 12
በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ 12
የግል ጥያቂያችንን ልመናችንን ጠይቀን አባታችን ሆይ ብለን እንፈጽማለን ።
መልካም የጸሎት ጊዜ አምላክ ጸሎታችንን ይቀበል
ልመናችንን ይስማ
ለጸሎት ተነሱ
"አቤቱ፥ #ፈውሰኝ እኔም እፈወሳለሁ፤ #አድነኝ እኔም እድናለሁ፤ አንተ ምስጋናዬ ነህና።"

✥✥✥ኤር ፲፯፡፲፬✥✥✥