Get Mystery Box with random crypto!

Embassy &amp NGO jobs®️🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ jobs_in_ethiopia1 — Embassy &amp NGO jobs®️🇪🇹 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ jobs_in_ethiopia1 — Embassy &amp NGO jobs®️🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @jobs_in_ethiopia1
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31
የሰርጥ መግለጫ

🏢 ድርጅቶች የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ ካላቹ መላክ ትችላላችሁ 👇👇👇👇
telegram @ethio_job1
በየቀኑ የሚወጡ የ ስራ ማስታወቂያዎችን ያገኛሉ

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 136

2022-06-02 13:32:29
የድርጅት ስም: Commercial Nominees PLC
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 02, 2014
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 05 ክፍት የስራ ቦታዎች

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
@jobs_in_ethiopia1
@jobs_in_ethiopia1
2.9K viewsedited  10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 10:11:47 አስቸኳይ ክፍት የ ስራ ማስታወቂያ
ቀን 25/09/2014 የወጣ
ABYSSINYA JOBS
ከከተማ ውጪ ለሆናቹ online መመዝገብ ትችላላቹ 0930362919
በማንኛውም ዲግሪ/ዲፕሎማ ስራ አለን ይደውሉ 0930362919
0985454252

የስራ መደብ: # ሽያጭ
፠የት/ደረጃ:10+
፠ደሞዝ: 3000 - 4500
፠የስራ ልምድ: 0 - 2 አመት
፠ፆታ:ሴት

የስራ መደብ ፡ #ሱፐርቫይዘር
፠የት ደረጃ ፡Diploma /Degree
፠የስራ ልምድ ፡ 1 -2 አመት
፠ፆታ: ሴት/ወንድ
፠ደሞዝ ፡ 6000-8000

የስራ መደብ ፡ #H.O /home care
፠የት ደረጃ ፡የተመረቀ/ች
፠የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
፠ፆታ: ሴት/ወንድ
፠ደሞዝ ፡ 6500+

የስራ መደብ ፡ #ነርስ
፠የት ደረጃ ፡የተመረቀ/ች
፠የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
፠ፆታ: ሴት/ወንድ
፠ደሞዝ ፡ 7000+

የስራ መደብ ፡ #መስተንግዶ በ ሺፍት
፠የት ደረጃ ፡10+
፠የስራ ልምድ ፡0 አመት
፠ፆታ: ሴት/ወንድ
፠ደሞዝ ፡ 2500

የስራ መደብ ፡ #ጀነራል ኤሌክትሪሺያን
፠የት ደረጃ ፡diploma/degree
፠የስራ ልምድ ፡0 -1 አመት
፠ፆታ: ወንድ
፠ደሞዝ ፡ 5000+

የስራ መደብ: #ማናጀር
የት/ደረጃ:ዲግሪ/ዲፕሎማ
፠ደሞዝ: 8000 - 12000
፠የስራ ልምድ: 0 - 1አመት
፠ፆታ: ወ/ሴ

የስራ መደብ ፡ #ካሸር/አካውንቲንግ
፠የት ደረጃ ፡Diploma /Degree
፠የስራ ልምድ ፡ 1 -2 አመት
፠ፆታ: ሴት/ወንድ
፠ደሞዝ ፡ 4000_6500

የስራ መደብ ፡ #በያጅ
፠የት ደረጃ ፡የሚችል
፠የስራ ልምድ ፡0 አመት
፠ፆታ: ወንድ
፠ደሞዝ ፡ በስምምነት

የስራ መደብ፦ #አካውታንት
፠የት/ደረጃ፦ዲግሪ/ዲፕሎማ
፠ደሞዝ፦ በስምምነት
፠ፆታ፦ሴት/ወንድ

የስራ መደብ ፡ #እስቶር ኪፐር
፠የት ደረጃ ፡Diploma /Degree
፠የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
፠ፆታ: ሴት/ወንድ
፠ደሞዝ ፡ 5000-6000

የስራ መደብ ፡ #ጉዳይ አስፈፃሚ
፠የት ደረጃ ፡ 10+
፠የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
፠ፆታ: ሴት/ወንድ
፠ደሞዝ ፡ 5000

የስራ መደብ ፡ #ሼፍ ዋና እና ረዳት
፠የት ደረጃ ፡የተመረቀ/ች
፠የስራ ልምድ ፡0 አመት
፠ፆታ: ሴት/ወንድ
፠ደሞዝ ፡ በስምምነት

የስራ መደብ ፡ #F&B control
፠የት ደረጃ ፡የተመረቀ/ች
፠የስራ ልምድ ፡1 አመት
፠ፆታ: ሴት/ወንድ
፠ደሞዝ ፡ 5000 +

የስራ መደብ ፡ #ትኬተር
፠የት ደረጃ ፡10+
፠የስራ ልምድ ፡0 -1 አመት
፠ፆታ: ሴት
፠ደሞዝ ፡ 3000

የስራ መደብ ፡ #ፀሀፊ
፠የት ደረጃ ፡10+
፠የስራ ልምድ ፡ 0 -1አመት
፠ፆታ: ሴት
፠ደሞዝ ፡ 3000-4500

የስራ መደብ ፡ #ሆስተስ+ካሸር የማታ
፠የት ደረጃ ፡የምትችል
፠የስራ ልምድ ፡ 1 አመት
፠ፆታ: ሴት
፠ደሞዝ ፡ 3500

የስራ መደብ፦#ስልክ ኦፕረተር
፠የት/ደረጃ፦10
፠ደሞዝ፦4500
፠ፆታ፦ሴት

የስራ መደብ=ሹፌር
፠ ህዝብ/ደረቅ
፠ደሞዝ=በስምምነት
፠ልምድ=ሰ
ርቶ የሚያቅ
0930362919
0985454252

አድራሻ:ሀያ ሁለት ማዞሪያ ቴሌው ያለበት ሰገን ህንፃ ላይ 3ተኛ ፎቅ ቢሮቁጥር 49 አቢሲኒያ
3.0K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 07:44:35 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ቀን 25/09/2014
ማንዴላ የ ሰው ሀይል አቅርቦት

የስራ መደብ ፡ N.G.O
የት ደረጃ ፡ any degree /diplomacy
የስራ ልምድ ፡0 አመት
ደሞዝ ፡ 5000-7000

የስራ መደብ፦#ሽያጭ ሰራተኛ
የት/ደረጃ፦10/12/ዲፕ/ዲግሪ
ደሞዝ፦ 4500+
ፆታ፦ሴት

የስራ መደብ፦#ማናጀር
የት/ደረጃ፦ ዲግግሪ
ደሞዝ፦በስምምነት
ፆታ፦ሴት

የስራ መደብ፦ #አካውታንት
የት/ደረጃ፦ዲግሪ/ዲፕሎማ
ደሞዝ፦ በስምምነት
ፆታ፦ሴ

የስራ መደብ፦ #ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
የት/ደረጃ፦ዲግሪ
ደሞዝ፦ አጥጋቢ
ፆታ፦ሴት

የስራ መደብ፦#ፕሮፌሽናል አሲስታንስ
የት/ደረጃ፦ዲግሪ
ደሞዝ፦30000
ፆታ፦ወ

የስራ መደብ፦ #ጠቅላላ ሀኪም, ሚድዋይፈር, H.O
የት/ደረጃ፦ coc ያለው
ደሞዝ፦7000+
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦ #ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ደረጃ፦8 እና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
ደሞዝ፦5000+
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#ሹፌር ህ/ የድሮ 3/4
የት/ደረጃ፦ዲግሪ
ደሞዝ:- አጥጋቢ
ፆታ፦ወ

የስራ መደብ፦#ስልክ ኦፕረተር
የት/ደረጃ፦10
ደሞዝ፦3500+
ፆታ፦ሴት

የስራ መደብ፦#ሁለገብ ሰራተኛ ለ ሆቴል
የት/ደረጃ፦10
ደሞዝ፦3000+
ፆታ፦ወ

የስራ መደብ፦መምህር በሁሉም ዘርፍ
የት/ደረጃ፦ ዲፕ/ዲግሪ
ደሞዝ:-7000
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦ኬሚስት
የት/ደረጃ፦ ዲፕ/ዲግሪ
ደሞዝ:-በስምምነት
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦ሞተረኛ
የት/ደረጃ፦ 8
ደሞዝ:-4000
ፆታ፦ወንድ


0982416649
0982696131

አድራሻ: 22 ጎላጎል ፊትለፊት አበበች የገበያ ማእከል ቢሮ ቁጥር 28
3.0K views04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 19:18:13
የድርጅት ስም: Inter Africa Logistics Plc
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ሰኔ 02, 2014
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 08 ክፍት የስራ ቦታዎች

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
@jobs_in_ethiopia1
@jobs_in_ethiopia1
1.9K viewsedited  16:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 19:15:28
ግንቦት 22/2014 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ #south_design_construction_supervision_enterprise
... 22 ቦታዎች ልምድ ላላቸው


Professions With Exp:
#agronomy ,
#animal_science ,
#anthropology ,
#architecture ,
#civil_engineering , #construction_technology_and_management
#drafting ,
#economics ,
#environmental_science ,
#fisheries_science ,
#forestry ,
#geo_technical_engineering ,
#geology ,
#hydraulic_engineering ,
#irrigation_agronomy ,
#irrigation_engineering ,
#mechanical_engineering ,
#natural_resource_management
#plant_science ,
#rural_development ,
#soil_and_water_conservation_engineering
#structural_engineering ,
#surveying ,
#water_engineering ,
#watershed_management ,

Deadline: June 13, 2022
Salary: 8,484 - 10,155
Location: #gambela
@jobs_in_ethiopia1
@jobs_in_ethiopia1
1.7K viewsedited  16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 18:29:17
ግንቦት 22/2014 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ #addis_capital_goods_finance_business_s_c
3 ቦታዎች በ0አመት ...

Professions for 0 year:
#chemical_engineering ,
#electrical_engineering ,
#industrial_engineering ,
#manufacturing_engineering ,
#material_engineering ,
#mechanical_engineering ,
#textile_engineering ,

Deadline: June 06, 2022
Salary: 5928
Location: #addis_ababa
@jobs_in_ethiopia1
@jobs_in_ethiopia1
1.7K viewsedited  15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 18:29:17
ግንቦት 22/2014 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ #demera_engineering_and_construction
1 ቦታ በ0አመት ... 13 ቦታዎች ልምድ ላላቸው

Professions for 0 year:
#clerk ,

Professions With Exp:
#building_technology ,
#civil_engineering , #construction_technology_and_management
#irrigation_engineering ,
#surveying ,
#water_engineering ,

Deadline: June 13, 2022
Location: #ethiopia
@jobs_in_ethiopia1
@jobs_in_ethiopia1
1.7K viewsedited  15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 13:53:23
የድርጅት ስም: ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ.
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ግንቦት 26, 2014
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 05 ክፍት የስራ ቦታዎች

ለእርሶ ካልሆኖት እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
@jobs_in_ethiopia1
@jobs_in_ethiopia1
2.7K viewsedited  10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 11:53:57 Job Title: ቤት ለቤት መረጃ ሰብሳቢ

Company: 3M Company Maya Health Consultation [Verified Company ]

Job Type: Contractual

Description: ድርጅታችን ሴት ሰራተኞችን ከ ቦሌ ክ/ከ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ተፈላጊ የሰው ሀይል ብዛት - 35
የ ስራ ልምድ 0 አመት
Smart Phone ያላት
ቅዳሜና እሁድ መስራት የምትችል
ለመመዝገቢያ 300 ብር መክፈል የምትችል
ደሞዝ 6000 + commission
የስራ ቦታ አ.አ ቦሌ
ቅጥር የሚያበቃበት ቀን
10/10/2014

ማሳሰቢያ ፡ ደውለን በምንጠራ ሰአት 1 ጉርድ ፎቶ እና የ ቀበሌ መታወቂያ ከ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መምጣት እንዳይዘነጉ።

ለመመዝገብ በነዚ ቁጥሮች ይደውሉ
0966410082
0966410057
@jobs_in_ethiopia1
@jobs_in_ethiopia1
3.1K viewsedited  08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 11:53:56
27 Open Jobs
Vacancy at Bank of Abyssinia

Position:

1: Cash Office Attendant
2: Banking Business Officer
3: Grade I Branch Business Manager
4: Grade I Branch Operation Manager
5: Grade I Branch Manager

ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
Apply online: https://bit.ly/3qPURhy
@jobs_in_ethiopia1
@jobs_in_ethiopia1
2.8K viewsedited  08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ