Job Title: ቤት ለቤት መረጃ ሰብሳቢ Company: 3M Company Maya Health Consultation [Verified Company ] Job Type: Contractual Description: ድርጅታችን ሴት ሰራተኞችን ከ ቦሌ ክ/ከ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ተፈላጊ የሰው ሀይል ብዛት - 35 የ ስራ ልምድ 0 አመት Smart Phone ያላት ቅዳሜና እሁድ መስራት የምትችል ለመመዝገቢያ 300 ብር መክፈል የምትችል ደሞዝ 6000 + commission የስራ ቦታ አ.አ ቦሌ ቅጥር የሚያበቃበት ቀን 10/10/2014 ማሳሰቢያ ፡ ደውለን በምንጠራ ሰአት 1 ጉርድ ፎቶ እና የ ቀበሌ መታወቂያ ከ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መምጣት እንዳይዘነጉ። ለመመዝገብ በነዚ ቁጥሮች ይደውሉ 0966410082 0966410057 @jobs_in_ethiopia1 @jobs_in_ethiopia1 3.1K viewsedited 08:53