Get Mystery Box with random crypto!

Ajora Gynecology & Obstetrics Specialty Clinic plc Full Time A | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

Ajora Gynecology & Obstetrics Specialty Clinic plc Full Time Addis Ababa
ሪሴፕሽኒስት
አስራ ሁለተኛ ክፍል ያጠናቀቀችና ልዩ ስልጠና ዬወሰደች
የሥራ ልምድ: ሶስት አመት
ብዛት: 2
------------------
ፋርማሲስት
ቢ.ኤስ.ሲ በፋርማሲስት
የሥራ ልምድ: ዜሮ አመት የሥራ ልምድ
ብዛት: 2
-----------------
ስከራብ ነርስ
ቢ.ኤስ.ሲ በነርሲንግ
የሥራ ልምድ: አምስት ዓመት በስክራብ ነርስነት
ብዛት: 2
-----------------
ሚድዋይፈሪ ነርስ
ቢ.ኤስ.ሲ/ዲኘሎማ በነርሲንግ
የሥራ ልምድ: አምስት ዓመት
ብዛት: 2
5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት(-May 21, 2021)
ሲ.ኤም ሲ አደባባይ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰሚት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት