Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Conformity Assessment Enterprise አድሚን አሲስታንት II/ሴክሬተ | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

Ethiopian Conformity Assessment Enterprise
አድሚን አሲስታንት II/ሴክሬተሪ II
በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በሰው ሀይል አስተዳደር/በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲግሪ /የፀሐፊ የሥራ ልምድ ያላት/ው የሥራ ልምድ: 4 ዓመት
ደረጃ: 8
ደመወዝ: 7,179.00
------------------
የጨረር ፍተሻ ተለማማጅ አናሊስት
ፊዚክስ/በአፕላይድ ፊዚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ
0 ዓመት የሥራ ልምድ
ደረጃ: 7
ደመወዝ: 5,556.00
---------------------
የላይብረሪያን፣ የሕትመትና የፎቶ ኮፒ ማባዣ ሠራተኛ
በላይብረሪ ሳይንስ/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዲፕሎማ/10+3 ዲፐሎማ /በሕትመትና ፎቶ ኮፒና ማባዣ የሰራ/ች
የሥራ ልምድ 0/1 ዓመት
ደረጃ: 5
ደመወዝ: 3,076.00
---------------------
የፋይናንስና የንብረት ከፍተኛ ኦዲተር
በአካውንቲንግ/በኢኮኖሚክስ/ስራ አመራር የመጀመሪያ ዲግሪ እና በልማት ድርጅት የሠራ/ች
6 ዓመት የሥራ ልምድ
ደረጃ: 11
ደመወዝ: 11,441.00
5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት May 12-17, 2021
ፎቶ ኮፒ 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
የሥራ ልምድ ማስረጃው የመንግስት የሥራ ግብርና የጡረታ መዋጮ የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
አመልካቾች ለፈተና የሚቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ድርጅታችን ከተገኙበት ተቋማት ስለ ትክክለኛነታቸው ጠይቆ ሲያረጋገጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የመላኪያ አድራሻ
ለኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅትፖስታ ሣጥን ቁጥር 11145 አዲስ አበባ ወይም በE-mail:- info-hr@eca-e.com