Get Mystery Box with random crypto!

ዕለት ደረጃ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የደንበኞች አገልግሎት ኦፊሰር በአካውንቲነግ/በቢ | Job Vacancy Ethiopia የስራ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ

ዕለት ደረጃ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት
የደንበኞች አገልግሎት ኦፊሰር
በአካውንቲነግ/በቢዝነስማነጅመንት/በማርኬቲንግ/በአኪኖሚክስ የመጀመሪያ ድግሪ/ 10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማና 2/4 አመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድየኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት
ደረጃ: 9
ደመወዝ: 5208.00
---------------------
የጭነት ፍለጋና ዋጋ ትመና ኦፊሰር
በኢኮኖሚክስ/በማርኬቲንግ/በማነጅመንት/በቢዝነስ ማነጅመንት /በትራንስፖርት ማነጅመንት /በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ/10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማና 2/4 አመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድበጭነት ትራንስፖርት ዘርፍ የሥራ ቢሆን ይመረጣል
ደረጃ: 9
ደመወዝ: 5208.00
-------------------
ክሊኒካል ነርስ
በክሊኒካል ነርሲንግ 10+3 ወይም ደረጃ IV የኮሌጅ ዲፕሎማና በሙያው 3 አመት የሥራ ልምድ፡-ክህሎት/ባህሪ-የህክምና ሙያና ስነ-ምግባር
-ለሰው ልጆች ርህራሄና ፍቅር
-የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ እውቀት
-መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
ደረጃ: 9
ደመወዝ: 4503.00
-----------------
የፋይናንስና ሂሳብ ደጋፊ የሥራ ሂደት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
ሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ /በፋይናንስ/በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የተመረቀ ሆነ 8/10 አመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ከዚህ ውስት 3 ወይም 4 አመት በሃላፊነት የሰራ፡ክህሎት/ባህሪ-የኮምፒውተር ስልጠና / Basic computer operating skill/-የፒችትሪ ወይም ተመሳሳይ የአካውንቲነግ ሶፍትዌር አሰራር / Application/ እውቀት፣-IFRS ስልጠና የወሰደና የወሰደውን ስልጠና የማስተግበር ችሎታ እና እውቀት ያለው ይመረጣል፣-የለውጥ ማኔጅመንት፣
ደረጃ: 15
ቅማጥ ጥቅም: 600 ብር የሞባይል ካርድ-2000 ብር የኃላፊነት አበል -160 ሊትር ነዳጅ ከመኪና ጋር
ደመወዝ: 14,108.00
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
7/ ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት(-May 24, 2021)
ephremshura@gmail.com ወይም ቃሊቲ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክና በታድኮብ ባትሪ ማዕከል በስተቀኝ ወይም ሸገር ዳቦ ፋብሪካ አስፋልቱን ተሻግሮ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ 159 ሜትር ገባ ብሎ
011-4-39-00-75