Get Mystery Box with random crypto!

#በዛሬው እለት የክለባችን ቦርድ አባላት ውይይት በማድረግ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስራዎች ቶ | Jimmaa Abbaa Jifaar/ጅማ አባጅፋር እ/ኳ ክለብ

#በዛሬው እለት የክለባችን ቦርድ አባላት ውይይት በማድረግ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስራዎች ቶሎ እንዲጀመሩ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተለያይተዋል።

#በዛሬው ስብሰባ ላይ የተለያዩ ውይይቶች የተደረጉ ሲሆን በዋነኛነት ክለባችን መውረድ የማይገባው እና ከነበሩት የክለቡ አመራሮች እና መሰራት የነበረበት ስራዎች ባግባቡ አለመሰራቱን በማስረዳት ክለባችን የወረደው በስህተቶች እና የማይገባው በመሆኑ በ2016ዓ.ም ወደ ሊጉ ለመመለስ ውሳኔዎችን በማስቀመጥ ባስቾካይ ወደ ስራ እንዲገባ ተወስኗል

#ክለባችንን የሚያጠናክሩ ስራዎች ከዛሬ ጀምሮ የተጀመሩ ሰሆን ከዚህ በፊት የነበሩትን ክፍተቶች በሙሉ በመድፈን በተደራጀ አመራር እና ተጫዋቾች ተዋቅሮ ክለባችን በ2016ዓ.ም ወደ ሚገባው ስፍራ ይመለሳል

#በመቀጠልም ከተጫዋቾች ጋር በተያያዘ ክለባችንን በ2015ዓ.ም በከፍተኛው ሊግ ተጠናክሮ ወደ ሊጉ ለማደግ የሚያስብ በመሆኑ ውል ያላቸውን በሙሉ በማቆየት ለቀጣይ ለመዘጋጀት ተወስኗል በዚህም ላይ የሚሰራ ኮሚቴ የተዋቀረ ሲሆን ሁሉም ውል ያላቸውን ልጆች በማቆየት እንጂ በመበተን አዲስ ቲም አንሰራም

#ስለዚህም ሁሉም ደጋፊዎቻችን ክለባችንን ከመቼውም በላይ ከክለባችን ጎን በመሆን በሚቀጥለው የውድድር ዓመት ክለባችንን ወደ ሊጉ አብረን እንመልሰዋለን

ድል እና ስኬት ለ ክለባችን ጅማ አባጅፋር

#forward በማድረግ ፕሮግራሙን ለሁሉም ያሳወቁ

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar▯
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar▯
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭