Get Mystery Box with random crypto!

አቡ ሙስዐብ & ሙሀመድ ሰልማን

የቴሌግራም ቻናል አርማ jebrilsultan — አቡ ሙስዐብ & ሙሀመድ ሰልማን
የቴሌግራም ቻናል አርማ jebrilsultan — አቡ ሙስዐብ & ሙሀመድ ሰልማን
የሰርጥ አድራሻ: @jebrilsultan
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.01K
የሰርጥ መግለጫ

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-18 12:15:05 ጅብሪል ሱልጣን ( አቡ ሙስዐብ ) pinned a voice message
09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 06:49:18 አሁን ወስን!

===============°==°====

እንዲህ ቢሆን ኖሮ እያልክ ስለትላንት ማሰቡን አቁም! አሁን ወስን! አንድ ውሳኔ ህይወትህን እስከመጨረሻው ሊቀይረው ይችላል! ከዚህ ቅፅበት ጀምሮ የምችለውን ሁሉ አደርጋለው በልና ወስን!

ቆራጥ ካልሆንክ ማንም አይፈልግህም! ለራስህ አቶን ለምትወዳቸው አቶን! የሚያመነታ ሰው ሲባክን ይኖራል! ቆራጥ መሆን አለብህ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ከፍርሀትህ ጀርባ ቁጭ ብለዋል!

ወደኋላ ተመልሰህ ምንም ነገር መቀየር አትችልም፤ ከአሁን ብትጀምር ግን አጨራረስህን ማሳመር ትችላለህ፤ ከዚህ የተሻለ ሰው መሆን ይገባሀል! ወስን ወዳጄ!‌‌


Decide now!

Stop thinking about yesterday! Decide now! One decision can change your life forever! From this moment on, I will do my best and decide!

If you are not determined, no one will want you! Ato for yourself Ato for the ones you love! A person who hesitates will be wasted! You must be determined that all the things you want are sitting behind your fear!

You can't go back and change anything; But if you start now, you can beautify your finish; You should be a better person! Make up my mind!‌‌

Mind food
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan
1.2K views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 00:08:44 ወላሂ ስለሚወዳችሁ ይህቺን አጭር ጋበዝኳችሁ እንጠቀምባት
=========================

يا رجالَ الليْلِ جِدُّوا
رُبَّ دَاعٍ لا يُرَدُّ

ما يقومُ الليْلَ إلا
منْ لهُ عَزْمٌ وجِدُّ

ليْسَ شيْءٌ كَصَلاةِ
الليلِ للقبْرِ يُعَدُّ
ٖ

ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan
1.7K views21:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 08:41:10 አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርኣን ለሰጠኸን ለአዓማቱ ለጌታችን አሏሁ ሱብሃናው ወተዓላ ምስጋና ይገባው
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቼም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ

وَلَقَدْ نَادَانَا نُوحٌ فَلَنِعْمَ الْمُجِيبُونَ
ኑሕም በእርግጥ ጠራን፡፡ ጥሪውን ተቀባዮቹም ምንኛ አማርን!
وَنَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ مِنَ الْكَرْبِ الْعَظِيمِ
እርሱንም ቤተሰቦቹንም ከከባድ ጭንቅ አዳንን፡፡
وَجَعَلْنَا ذُرِّيَّتَهُ هُمُ الْبَاقِينَ
ዘሮቹንም እነርሱን ብቻ ቀሪዎች አደረግን፤
وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ
በርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ (መልካም ዝናን) ተውን፡፡
سَلَامٌ عَلَىٰ نُوحٍ فِي الْعَالَمِينَ
«በዓለማት ውስጥ ሰላም በኑሕ ላይ ይኹን፡፡
»
إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ
እርሱ ከምእምናን ባሮቻችን ነውና፡፡

ثُمَّ أَغْرَقْنَا الْآخَرِينَ
ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡
۞ وَإِنَّ مِن شِيعَتِهِ لَإِبْرَاهِيمَ
ኢብራሂምም በእርግጥ ከተከታዮቹ ነው፡፡
إِذْ جَاءَ رَبَّهُ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ
ወደ ጌታው በቅን ልብ በመጣ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡፡

إِذْ قَالَ لِأَبِيهِ وَقَوْمِهِ مَاذَا تَعْبُدُونَ
«ለአባቱና ለሕዝቦቹ ምንን ትግገዛላችሁ?» ባለ ጊዜ፡፡
أَئِفْكًا آلِهَةً دُونَ اللَّهِ تُرِيدُونَ
«ለቅጥፈት ብላችሁ ከአላህ ሌላ አማልክትን ትሻላችሁን?


https://t.me/umusayme
https://t.me/umusaymen
1.3K views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 00:25:23 ወንድ ነሽ !!!

=======================

ሴትነትን አሊያህ የመህዲ ልጅ የሃሩን አር_ረሺድ እህት በአጭር ቋንቋ አጠቃላ ስታስቀምጥ እንዲህ ትላለች :-

"እኛ ሴቶች ከእኛ ወንዶች ጋር (ከባሎቻችን ጋር) ሴቶች ነን ከሌሎች ጋር ግን ወንዶች ነን !! "
“We are women with our men and men with others.”

እኔም አልኩሽ " ሴት መሆን ባለብሽ ቦታ ሴት ከሆንሽ አንቺ ከወንድም በላይ ነሽ " ሴት መሆን ክብር ነው ሴት ሆነሽ ተገኚ ... ነብዩን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኢብራሂምን አለይሂ ሰላቱ ወሰላም የወለደችው ጀግና ሴት ናት !! ሴት መሆን ክብር ነው ሴት ሆነሽ ተገኚ !!

ጅብሪል ሱልጣን
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan
1.8K views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:22:49 የህያ አል ሓጁሪይ ና ጭፍራዎቹ ጉልህ ስህተት በመፈፀማቸው በአሊሞች ተተችቶዋል

ክፍል 1



ክፍል 2



ክፍል 3



ክፍል 4



ክፍል 5



ክፍል 6



ክፍል 7



ክፍል 8



ክፍል 9



ክፍል 10



ክፍል 11



ክፍል 12



ክፍል 13



ክፍል 14



ክፍል 15



ክፍል 16




ይቀጥላል…………

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/3784
2.0K viewsedited  16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:12:42 እንኩ

ስለሙመዪዓዎች ጠንቅቃችሁ ለማወቅ የምትፈልጉ እነዚህን በሸይኽ ሁሴይን አስ_ስልጢይ የተፃፉ ሃያ (٢٠) ፒዲኤፎችን በደንብ አንብቡ አጠቃላች ስለመንሃጀ ሰለፍ ጥሩ እና ሰፋ ባለ መልኩ ግንዛቤም ያስጨብጧቹሃል ...

1

https://t.me/Jebrilsultan/2419

2

https://t.me/Jebrilsultan/2420

3

https://t.me/Jebrilsultan/2421

4

https://t.me/Jebrilsultan/2422

5

https://t.me/Jebrilsultan/2423

6

https://t.me/Jebrilsultan/2424

7

https://t.me/Jebrilsultan/2425

8

https://t.me/Jebrilsultan/2426

9

https://t.me/Jebrilsultan/2427

10

https://t.me/Jebrilsultan/2428

11

https://t.me/Jebrilsultan/2429

12

https://t.me/Jebrilsultan/2430

13

https://t.me/Jebrilsultan/2431

14

https://t.me/Jebrilsultan/2432

15

https://t.me/Jebrilsultan/2433

16

https://t.me/Jebrilsultan/2434

17

https://t.me/Jebrilsultan/2435

18

https://t.me/Jebrilsultan/2436

19

https://t.me/Jebrilsultan/2437

20

https://t.me/Jebrilsultan/2438
1.3K viewsedited  16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:04:10 من هم المميعة في ديار الحبشة؟ وبيان خطرهم على الدعوة السلفية (خضر كمسي شيخ المميعة ومنظِّرهم).pdf
958 views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:04:09 افتراء خضر كمسي على شيخنا العلامة المحدث محمد بن علي بن آدم الاتيوبي.pdf
947 views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:04:09 افتراء خضر كمسي شيخ المميعة على إمام الألباني في الجرح المفسر.pdf
982 views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ