Get Mystery Box with random crypto!

አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ ቁርኣን ለሰጠኸን ለአዓማቱ ለጌታችን አሏሁ ሱብሃናው ወተዓላ ምስጋና ይ | አቡ ሙስዐብ & ሙሀመድ ሰልማን

አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርኣን ለሰጠኸን ለአዓማቱ ለጌታችን አሏሁ ሱብሃናው ወተዓላ ምስጋና ይገባው
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቼም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ

وَلَقَدْ نَادَانَا نُوحٌ فَلَنِعْمَ الْمُجِيبُونَ
ኑሕም በእርግጥ ጠራን፡፡ ጥሪውን ተቀባዮቹም ምንኛ አማርን!
وَنَجَّيْنَاهُ وَأَهْلَهُ مِنَ الْكَرْبِ الْعَظِيمِ
እርሱንም ቤተሰቦቹንም ከከባድ ጭንቅ አዳንን፡፡
وَجَعَلْنَا ذُرِّيَّتَهُ هُمُ الْبَاقِينَ
ዘሮቹንም እነርሱን ብቻ ቀሪዎች አደረግን፤
وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي الْآخِرِينَ
በርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ (መልካም ዝናን) ተውን፡፡
سَلَامٌ عَلَىٰ نُوحٍ فِي الْعَالَمِينَ
«በዓለማት ውስጥ ሰላም በኑሕ ላይ ይኹን፡፡
»
إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡
إِنَّهُ مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ
እርሱ ከምእምናን ባሮቻችን ነውና፡፡

ثُمَّ أَغْرَقْنَا الْآخَرِينَ
ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡
۞ وَإِنَّ مِن شِيعَتِهِ لَإِبْرَاهِيمَ
ኢብራሂምም በእርግጥ ከተከታዮቹ ነው፡፡
إِذْ جَاءَ رَبَّهُ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ
ወደ ጌታው በቅን ልብ በመጣ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡፡

إِذْ قَالَ لِأَبِيهِ وَقَوْمِهِ مَاذَا تَعْبُدُونَ
«ለአባቱና ለሕዝቦቹ ምንን ትግገዛላችሁ?» ባለ ጊዜ፡፡
أَئِفْكًا آلِهَةً دُونَ اللَّهِ تُرِيدُونَ
«ለቅጥፈት ብላችሁ ከአላህ ሌላ አማልክትን ትሻላችሁን?


https://t.me/umusayme
https://t.me/umusaymen