Get Mystery Box with random crypto!

WAY JESUS

የቴሌግራም ቻናል አርማ jcyouth — WAY JESUS W
የቴሌግራም ቻናል አርማ jcyouth — WAY JESUS
የሰርጥ አድራሻ: @jcyouth
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.16K
የሰርጥ መግለጫ

✞✞ WAY JESUS Gosple Ministry ✞✞

" way to heaven "

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-10 10:49:42 ​​ #እንዲህ_ጠየቅኩኝ

ወደ አንድ ጎሣ ንጉስ ሄጄ "ኢየሱስ ለአንተ ማን ነው?" ብዬ ጠየኩ እሱም መለሰልኝ "ኢየሱስ የነገስታት ንጉስ ነው!"። ወደ ኤሌክትሪክ ሠሪ ጋር ሄጄ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠየቁት እሱም "ኢየሱስ የዓለም ብርሃን ነው!" ብሎ መለሰልኝ።
@Jcyouth
ወደ ቧንቧ ሰሪ ጋርም ሄድኩ "ኢየሱስ ማን ነው" ብዬ ጠየቁት "የዘላለም ህይወት የሚያፈልቅ የውሃ ምንጭ ነው!"ብሎ መለሰልኝ። ወደ ዶክተር ጋር ሄጄ ተመሳሳይ ጥያቄ አቀረብኩ "ኢየሱስ ለአንተ ማን ነው?" እሱም መለሰልኝ "ህይወትን የሚሰጥ፣የሚያድን ፣ የሚፈውስ ፣ህይወትን የሚወስድ እሱ ነው" አለኝ።
@Jcyouth
ወደ ጫካም ወጣሁ እዛም አንድ አዳኝ አገኘሁ "ኢየሱስ ማን ነው?" ብዬ ጠየቁት እሱም መለሰ "ኢየሱስ የይሁዳ አንበሳ ነው!"
ወደ አንዲት ሳይኮሎጂስትም ሄድኩ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠየኳት እርሷም "የጥበብ ሁሉ ምንጭ እሱ ነው!" አለችኝ።
@Jcyouth
ወደ ግንበኛ ዘንድም ሄድኩ "ኢየሱስ ማን ነው?" ብዬ ጠየኩት እሱም መለሰ "ግንበኞች የናቁት ድንጋይ ግን የማዕዘን ራስ የሆነ እሱ ነው" አለኝ። ወደ አንዲት እንጀራ የሚጋጋሩ ባልቴት ጋር ሄድኩ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠየኳቸው እሳቸውም መለሱልኝ "ኢየሱስ የህይወት እንጀራ ነው!"
@Jcyouth
ወደ አንድ አባት ጋር ጠጋ አልኩ "የኔታ፣ኢየሱስ ማን ነው?" አልኳቸው "ልጄ፣እርሱ አልፋ እና ኦሜጋ ያለ እና የነበረ ሁሉን የሚገዛ ዘላለማዊ አምላክነው ነው!" ብለው መለሱልኝ!
አሁንም እጠይቃለው ኢየሱስ ለአንተ (ለአንቺ) ማን ነው
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር

የእርስዎ ቀዳማይ ቻናል
@Jcyouth
@Jcyouth
ይ ላ ሉን

@Jcyouth
@Jcyouth
@Jcyouth
#መልካም ቀን
2.6K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:00:30 የኒው ዮርክ የሰዓት አቆጣጠር ከካሊፎርኒያ በ3 ሰዓት ይቀድማል
ይህ ማለት ግን ካሊፎርኒያ ቀርፋፋ ናት ማለት ግን አይደለም።
- አንዳንዶቹ በ22 አመታቸው ትምህርታቸውን ጨርሰው ይመረቃሉ
ግን ትክክለኛውን ስራ እስከሚያገኙ ድረስ 5 አመት ሊጠብቁ ይችላሉ።
- አንዳንዱ በ25 አመቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆኖ ግን በ50 አመቱ ሊሞት ይችላል።
አንዳንዱ ደግሞ በ50 አመቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆኖ ነገር ግን በ90 አመቱ ሊሞት
ይችላል።
- አንዱ ወንደላጤ ሲሆን እኩያው አግብቶ ሊሆን ይችላል።
- ኦባማ በ55 አመቱ ከፕሬዜዳንትነት ጡረታ ቢወጣም ትራምፕ ግን ይህንን ስራ አሃዱ
ብሎ የጀመረው በ70 አመቱ ነው።
- ሁሉም እዚህ አለም ላይ እየኖረ ያለው በራሱ የጊዜ ኡደት ውስጥ ነው።
- አጠገብህን የከበቡት ሰዎች ገሚሱ የቀደመህ ሊመስልህ ይችላል ገሚሱ ደግሞ
ከኋላህ ሊመስልህ ይችላሉ ነገር ግን ሁሉም የራሱን ሩጫ በራሳቸው ጊዜ እየሮጡ ነው
- ስለዚህ በዙሪያ ያሉትን ሰዎች አትመቀኝባችው እንዲሁም አትሳቅባቸው
- ሁሉም በራሱ የጊዜ ኡደት ውስጥ በመሆኑ ከራስህ ጊዜ ጋር አታነፃፅራቸው።
- ህይወት ማለት ትክክለኛውን ነገር በትክክለኛው ጊዜ ማድረግ ማለት ነው።
ስለዚህ ፈታ በሉ
- ወደ ኋላ ቀርታችሁ አልዘገያችሁም
- ወደ ፊትም ሄዳችሁ አልፈጠናችሁም
- እግዚሀር ሁሉን ያዉቃል
#በጣም_ትክክለኛው_የራሳችሁ_ጊዜ_ላይ_ናችሁ

share share

@Jcyouth
@Jcyouth
@Jcyouth
ይ ላ ሉን
2.4K views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 21:58:14 #ትንቢታዊ #መልዕክት
#በአገልጋይ #ኤልያስ

@Elyas_jc
1.8K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 09:31:32 “ #በእርሱ #በሚያምን አይፈረድበትም፤ #በማያምን ግን በአንዱ #በእግዚአብሔር ልጅ #ስም ስላላመነ #አሁን #ተፈርዶበታል።”
— ዮሐንስ 3፥18
1.8K views06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 14:29:35 #ኢየሱስ #ይወደኛል
2.2K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 21:35:06
#በስራዉ እያስደነቀኝ
#በስራዉ እያነቃቃኝ
#በስራዉ እያስደሰተኝ
#ንጉሴን ባረኩት #ኢየሱሴን
387 views18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 20:03:32 “ #አምላኬም #እንደ ባለ #ጠግነቱ መጠን #በክብር በክርስቶስ #ኢየሱስ #የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ #ይሞላባችኋል።”
— ፊልጵስዩስ 4፥19
1.0K views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 21:18:32 መልእክት!!
የመንፈስ ቅዱስን ጉብኝት እየናፈቁ ለዚህ አለም ጉዳይ መናኝ ለሆኑ ሁሉ:
ሉቃስ15፤8 “..መብራት አብርታ ቤትዋንም ጠርጋ እስክታገኘው ድረስ አጥብቃ የማትፈልግ..?” !!እስክታገኘው ድረስ!! ይህች ሴት የጠፋባትን የምትፈልገው ለግማሽ ቀን፣ ለሳምንት፣ ለወር ወይም ለአመት ሳይሆን የጠፋባትን እስክታገኝ ድረስ ነው፡፡ ለእኔ መፈለግ (መትጋት) ማለት አንድን ነገር ለማግኘት ፈልጓል ለመባል ያህል መፈለግ ሳይሆን እርሱን ለማግኘት ሁሉን እስከማጣት መጨከን ነው፡፡ ስለዚህ ሊመጣ ያለውን ሪቫይቫልና የእግዛብሄርን ክብር ለመካፈል እስክናገኘው ድረስ እንፈልጋለን፡፡ መፈለጋችን፣ መናፈቃችንና መትጋታችን የሚቀጥለው እስኪደክመን ወይም ቀን ቀጥረንለት ለሳምንት፣ ለወር፣ ለአመት ሳይሆን በሁለንተናችን የናፈቅነውን የመንፈስ ቅዱስ መፍሰስ በሀይል እስኪሆን ድረስ ነው፡፡ ከጸለይን በኋላ እንጸልያለን፣ ቃሉን እየተራብን እንራባለን፣ እየተጋን እንተጋለን፣ ከናፈቅን በኋላ እንናፍቃለን
"""!!በሪቫይቫል ወቅት ባልተለመደ ሁኔታ እግዛብሄር መድረኩን ይረከባል አገልጋዮችና ስጦታዎች የሰው ትኩረት ማዕከል መሆናቸው ያከትማል ምክንያቱም ሰጪው በሙላት በተገኘበት በስጦታው ላይ መደገፍ በፍጹም አይታሰብም፡፡""!!!

Are u ready 4 a great Restoration & Revival
2.1K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 07:02:09 ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ #ልባችሁ አይታወክ፤ #በእግዚአብሔር እመኑ፥ #በእኔም ደግሞ እመኑ።
² #በአባቴ ቤት ብዙ #መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ #ባይሆን #ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ #አዘጋጅላችሁ ዘንድ #እሄዳለሁና፤
2.1K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 22:36:17 #ተስፋ #አለን #እርሱም #ክርስቶስ #ነዉ።
3.2K views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ