Get Mystery Box with random crypto!

​​ #እንዲህ_ጠየቅኩኝ ወደ አንድ ጎሣ ንጉስ ሄጄ 'ኢየሱስ ለአንተ ማን ነው?' ብዬ ጠየኩ | WAY JESUS

​​ #እንዲህ_ጠየቅኩኝ

ወደ አንድ ጎሣ ንጉስ ሄጄ "ኢየሱስ ለአንተ ማን ነው?" ብዬ ጠየኩ እሱም መለሰልኝ "ኢየሱስ የነገስታት ንጉስ ነው!"። ወደ ኤሌክትሪክ ሠሪ ጋር ሄጄ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠየቁት እሱም "ኢየሱስ የዓለም ብርሃን ነው!" ብሎ መለሰልኝ።
@Jcyouth
ወደ ቧንቧ ሰሪ ጋርም ሄድኩ "ኢየሱስ ማን ነው" ብዬ ጠየቁት "የዘላለም ህይወት የሚያፈልቅ የውሃ ምንጭ ነው!"ብሎ መለሰልኝ። ወደ ዶክተር ጋር ሄጄ ተመሳሳይ ጥያቄ አቀረብኩ "ኢየሱስ ለአንተ ማን ነው?" እሱም መለሰልኝ "ህይወትን የሚሰጥ፣የሚያድን ፣ የሚፈውስ ፣ህይወትን የሚወስድ እሱ ነው" አለኝ።
@Jcyouth
ወደ ጫካም ወጣሁ እዛም አንድ አዳኝ አገኘሁ "ኢየሱስ ማን ነው?" ብዬ ጠየቁት እሱም መለሰ "ኢየሱስ የይሁዳ አንበሳ ነው!"
ወደ አንዲት ሳይኮሎጂስትም ሄድኩ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠየኳት እርሷም "የጥበብ ሁሉ ምንጭ እሱ ነው!" አለችኝ።
@Jcyouth
ወደ ግንበኛ ዘንድም ሄድኩ "ኢየሱስ ማን ነው?" ብዬ ጠየኩት እሱም መለሰ "ግንበኞች የናቁት ድንጋይ ግን የማዕዘን ራስ የሆነ እሱ ነው" አለኝ። ወደ አንዲት እንጀራ የሚጋጋሩ ባልቴት ጋር ሄድኩ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠየኳቸው እሳቸውም መለሱልኝ "ኢየሱስ የህይወት እንጀራ ነው!"
@Jcyouth
ወደ አንድ አባት ጋር ጠጋ አልኩ "የኔታ፣ኢየሱስ ማን ነው?" አልኳቸው "ልጄ፣እርሱ አልፋ እና ኦሜጋ ያለ እና የነበረ ሁሉን የሚገዛ ዘላለማዊ አምላክነው ነው!" ብለው መለሱልኝ!
አሁንም እጠይቃለው ኢየሱስ ለአንተ (ለአንቺ) ማን ነው
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር

የእርስዎ ቀዳማይ ቻናል
@Jcyouth
@Jcyouth
ይ ላ ሉን

@Jcyouth
@Jcyouth
@Jcyouth
#መልካም ቀን