Get Mystery Box with random crypto!

የዕለቱ ቃል #አንብበው #አሰላስለው #አውጀው 1ጴጥ 5፥7 'እርሱ ስለ እናንተ ስለ | WAY JESUS


የዕለቱ ቃል
#አንብበው #አሰላስለው #አውጀው
1ጴጥ 5፥7
"እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ፣የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
"የከበደህን ነገር በእርሱ ላይ ጣል፤
እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤
የፃድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።" መዝ 55፥22
ፊል 4፥6
"በነገር ሁሉ በፀሎትና በምልጃ፣ከምስጋና ጋር ልመናችሁን በእግዝዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።"
በአንዳች ሳትጨነቁ....ንገሩት ለሰማይ ለአባታቹ

ቃሉ እንዴት ይጣፍጣል

ኢየሱስ ህይወታችን ነው

@Jcyouth join us
@Jcyouth join us
@Jcyouth join us