Get Mystery Box with random crypto!

WAY JESUS

የቴሌግራም ቻናል አርማ jcyouth — WAY JESUS W
የቴሌግራም ቻናል አርማ jcyouth — WAY JESUS
የሰርጥ አድራሻ: @jcyouth
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.16K
የሰርጥ መግለጫ

✞✞ WAY JESUS Gosple Ministry ✞✞

" way to heaven "

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-04-24 10:08:30 #በእርሱ #ቁስል #ተፈዉሻለዉ
3.0K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 19:47:25 #Don't worry , just #Don't #worry our #father , our #king #Jesus is

#COMING #SOON
3.3K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 23:13:34 #ከሞትም ያድናል
#ከሞትም ያድናል
#ከሞትም ያድናል


#ኢየሱስ
3.4K views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-25 08:42:58 መኖሬን አልመርጥም አልሻም ያላንተ ብቻዬን መኖር
መኖር የማስበው ህይወት የምመኘው የአንተ ስላለህ ነው
አሳ ከውሀ ወቶ መኖር እንደማይችል እንደማችለው
ያለ ህልውና ያለ አብሮነትህ አልችልም መኖር
አንተ ካለህ ይበቃኛል
ሙሉ ሰላም ይሰማኛል
መገኘትህ ያረካኛል
ህልውናህ ያቆመኛል

መንፈስ ቅዱስ እወድሀለው አከብርሀለው

@jesus_daily
@jesus_daily
3.8K views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-17 11:18:21

3.2K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-11 19:22:47 Watch "Protestant mezmur ልብ የሚነኩ የፀሎት መዝሙሮች amazing new non stop mezmur collection 2022 #songs #2022" on YouTube


3.0K views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 19:43:23 Jc youth pinned «

16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 11:42:09

2.9K views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-24 20:42:25 ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ #ልባችሁ አይታወክ፤ #በእግዚአብሔር እመኑ፥ #በእኔም ደግሞ እመኑ።
² #በአባቴ ቤት ብዙ #መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ #ባይሆን #ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ #አዘጋጅላችሁ ዘንድ #እሄዳለሁና፤
3.6K views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 10:06:35 “ #ከዚህም በኋላ #እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ #ሁሉ ላይ #አፈስሳለሁ፤ #ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም #ትንቢት ይናገራሉ፥ #ሽማግሌዎቻችሁም #ሕልምን ያልማሉ፥ #ጐበዞቻችሁም #ራእይ ያያሉ፤”
— ኢዮኤል 2፥28
3.5K views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ