Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የቴሌግራም ቻናል አርማ iyesusgetanw — የአዲስ ኪዳን ካህናት
የቴሌግራም ቻናል አርማ iyesusgetanw — የአዲስ ኪዳን ካህናት
የሰርጥ አድራሻ: @iyesusgetanw
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.56K
የሰርጥ መግለጫ

" እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።"
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:6)
✔የዚህ ቻናል አላማ #የጸጋውን_ወንጌል ለአለሙ ሁሉ ማወጅ ነው ፡፡
ለአስተያየት: @samidaba @sofiblessed
✆✆ ☞ 251941982842

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-02 11:38:17
አንሣ
315 viewsቴዎድሮስ, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 21:14:36
መታወቂያው
293 viewsቴዎድሮስ, 18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 21:35:26 https://t.me/jesus_daily?livestream=31bae53dd00f948665
336 viewsEphrem Bulbula, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 14:35:19
ቤተ ክርስቲያን ይቅርታ ትጠይቅ
306 viewsቴዎድሮስ, 11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 10:22:33 #እኔ_ነኝ_አልዓዛር ... አምላክ ተሸነፈ #Part_2

“ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።”
— ዮሐንስ 11፥35

ከደቂቃዎች በኋላ ከምት ሊያስነሳው ሳለ ማልቀስ ምን አስፈለገው ?? እዩልኝ የጌታዬን ፍቅር : ማርያም እግሮቹ ስር ተደፍታ ስታነባ የጌታችን አንጀት ተላወሰ: አብሯቸው አለቀሰ።
#በምንም_አይነት_በደል : #ድካም : #ሀዘን : #ብቸኝነት : #ተስፋ_መቁረጥ እግሮቹ ስር ድፍት ብለው ለሚያነቡ በሀዘን ለደቀቁ ነብሶች : ለተሰበሩ ልቦች ጸሎትን ከመመለስ #ያለፈ ነውና ጌታችን : ሀዘንችንን የሚካፈል ርህራሄውም የማያልቅ ነውና #መፀለያችሁን : #እግሮቹ_ስር_መደፋታችሁን መቼም እንዳታቆሙ !!

#ይገባዋል : #ይረዳናል #ይራራልናል : #ህመማችንን ይካፈላል ።

“እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።”
— ዕብራውያን 2፥18

በተጠቀሰው ክፍል ለክርስቶስ እንባውን ማፍሰስ ከታላቅ ፍቅሩ በስተቀር ምክንያት : ከርህራሄው በስተቀር ሰበብ የለንም።

ደርሶም በመቃብሩ የተጫነበትን ድንጋይ አንሱ ቢላቸው : የገዛ እህቱ #ይሸታል አለች( አልዓዛርስ 4 ቀኑ ለዘመናት በሃጢያት የሞትን እኛ እንደምን እንብስ??)
ከዚያም በእምነት የእግዚአብሔርን ክብር እንደምታይ ነገራት።

#ይሄ_ሁሉ_አልበቃ ብሎት ቸሩ ጌታ #የሞተውን(እኛ ሬሳ የምንለውን ) እርሱ አልዓዛር ሆይ ብሎ #በስሙ ጠራው ።እኛማ የምንወደው ሰው እንኳ ለሞት ከሆነ እንፈራው የለ : የክርስቶስ ፍቅር ግን ከመቃብርም ያለፈ ነው።

#በሃያል_ድምፁ_ሞት_ተንበረከከ!! እኛም የሚያፅናናንን የትንሳኤ ተስፋ በዚህ ቃል ብርሃን ተመለከትን። ክብር ለስሙ ይሁን።

#ከነመግነዙ አልዓዛር ከመቃብር ወጣ። በአይሁድ ዘንድ ተሰምቶ የማይታወቅ ነገር ሆነ ።

ጌታም ፍቱትና ይሂድ ብሎ በነፃነት እንዲኖር ነፃ አወጣው።
#እኔ_ነኝ_አልዓዛር ... See the aamazing operation of #GRACE here

ልክ እንደ አልዓዛር #እኔም_ሙት ነበርኩኝ። በሃጢአት ታምሜ በሞት ተቀጣሁኝ ። የኔ ጌታ ባለበት መች ቆየ : እኔ ወዳለሁበት ወረደ : ባለበት ሆኖ አይደለም ያዳነኝ : ሰው ሆኖ መጥቶ ነው ። ለአልዓዛር እንባውን በሀጥያት ለሞትኩት ለእኔ ግን #ደሙን አፈሰሰልኝ ። የበደልና የሀጥያትን #ድንጋይ ከላዬ አንከባለለ። #በስሜ ቢጠራኝ ወደ እርሱ መጣሁ። የሀጥያትና የሞት ሰንሰለቴን በጣጥሶ #ፈቶ ለቀቀኝ። ክብር ምስጋና ይግባው !!

እባካችሁ ወደሚወዳችሁ ክርስቶስ ኑ!! እመኑ በእርሱ ያድናችኋል ።

“እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።”
— ራእይ 3፥20

@untothelamb
@untothelamb
@untothelamb
323 viewsⓈ ⓘ, 07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 21:30:44 #በእርግጥም_አምላክ_ተሸነፈ።
#በጥንቃቄ_ይነበብ።

የሰውን ልጆች ሁሉ በጥልቅ ፍቅር የሚወድ ጌታ የሚወደው አልዓዛር የሚባል ሰው መታመሙን በመልእክተኛ በመላክ የአልዓዛር እህቶች ሁሉን ለሚያውቀው ጌታ ነገሩት። ያኔ እርሱ በኢየሩሳለም ጴርያ በምትባል አካባቢ ነበር። እናም አይሁድ ኢየሱስን ለመግደል በተደጋጋሚ ሙከራ ባደረጉበት በይሁዳ ግዛት ወደምትገኘው ቢታንያ #በተነገረው ጊዜ ሳይሆን አልዓዛር ሞቶ በተቀበረ #በ4ኛው ቀን ደረሰ ።

ቢታኒያ ሲደርስ ጌታን በማስተናገድ የምትተጋው ማርታ ቀድማ ልትቀበለው ወጣች ። ስታገኘውም #አንተ_እዚህ_የነበርክ_ቢሆንኮ_ወንድሜ_አይሞትም_ነበር። አለችው

የሚገርመው ግን ለአብ እና ለወልድ ክብር ሲባል ነፍሱን ከስጋው የለየውን ጌታ ነበር እንዲህ ያለችው። #ለዚያውም_ህመሙ_እንኳን_ለሞት_የሚያበቃ_አልነበረም።

“ኢየሱስም ሰምቶ፦ ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ #ይከብር #ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው #እንጂ #ለሞት #አይደለም አለ።”
ዮሐ 11፥4

ታዲያ ይህን ሀያል አምላክ በዚህ ብትገኝ ጉድ ባልሆንን ነበር አለችው። #በእርግጥ_ጌታ_በዚያ_ነበርኮ_ግን በጴርያ ሳለ አልዓዛር መሞቱን ለደቀመዛሙርቱ ነግሯቸዋልኮ። ካለ እርሱ እውቅና የሚሆን አንዳች ነገር የለምና #ሁሉ_ሲሆን እርሱ በእርግጥ በዚያ አለ። ታዲያ ይህ ቸር ጌታ የሚፈውስ እንጂ #ህይወት_የሚሰጥ መሆኑን ብትዘነጋውም #ሰማይና_ምድርን በእጆቹ መዳፍ የሚይዘውን በቦታ ብትገድበውም እርሱ ግን #ወንድምሽ_ይነሳል አላት ። እምነቷ ቢፈተን በትንሳኤ ቀን ይነሳል አለችው።

“ኢየሱስም፦ #ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
ዮሐ11፥25 በማለት መድሃኔአለም እርሱ #ህይወት መሆኑን #ህይወት_የሚገኘውም_በክርስቶስ_በማመን መሆኑን ይህን ታምን እንደሆን ማርታን በመጠየቅ ታላቅ ትምህርት አስተማረን።

ከዚያም ሄዳ እህቷ ማርያምን ወደእርሱ ጠራቻት። #ማርያምም ፈትለክ ብላ ሊያፅናኑአት የመጡትን ጥላ ወጣች።መቃብር ሄዳ ልታለቅስ መስሏቸው ቢከተሉአትም #አሁን_ግን_የምታለቅሰው_በንጉስ_እግሮች_ስር_ነው።

በፍጥነት ማርታን ካገኘበት ስፍራ እንኳን ሳይንቀሳቀስ #እየሮጠች_ሄዳ_ከአዛኙ_እግር_ስር_ተደፍታ_ማልቀሷን ቀጠለች።

#ይሄን_ጊዜ_አምላክ_ተሸነፈ።
ምንም የማያሸንፈው አምላክ #ሃዘን_ባደቀቃት_እግሮቹ_ስር_ተደፍታ_በምታነባ_ነፍስ_ፍቅር_ተሸነፈ።

“ኢየሱስም እርስዋ ስታለቅስ ከእርስዋም ጋር የመጡት አይሁድ ሲያለቅሱ አይቶ #በመንፈሱ አዘነ በራሱም #ታወከ፤”
ዮሐ 11፥33

#ይሄ_እንዴት_የሚደንቅ_ነው??

ከተወሰኑ ደደቂቃዎች በሁዋላ #ከሞት_ሊያስነሳው_እንደሆነ_እያወቀ #የሚወዳቸውን_እንባ_አይቶ_አይጨክንምና_መንፈሱ_እርብሽ_ብሎ_ታወከ። ጌታችን ከፈጠራቸው ጋር #አዘነ።

በዚህ ጊዜ አንዳንዶቹ #የሚያለቅሰው ምንም ማድረግ ሳይችል ቀርቶ መስሏቸው ማንሾካሾክ ጀመሩ። ባለፈው #የአይነስውሩን አይኖች ሲከፍት አልነበር ዛሬ አልዓዛር እንዳይሞት ማድረግ ከበደው መሰል ይሉ ጀመር

ግና አልዓዛርን ከሞት ማስነሳት ከእንቅልፉ የመቀስቀስ ያህል የሆነለት ጌታ ነው እርሱ። ( #ዮሐንስ #11: 11&13)
ሲጀመርም ለአምላክ ክብር ነፍሱን ከስጋው የለየ ጌታ #ራሱ_አይደል??
ሊያስነሳውስ መጥቶ እንዴት አብሯቸው #ያዝናል??

#ሩህሩህ ነዋ የኛ ጌታ #በፊቱ_ስናነባ አብሮን የሚያዝን ማሪያም በእግሮቹ ስር ተደፍታ
ያነባችው እንባ መንፈሱን እርብሽ አድርጎት #ፍቅር_የሆነ_አምላክ_በፍቅር_ቢሸነፍ እንባው #ፍስስ አለ።

“ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።”
ዮሐ 11፥35


ይቀጥላል ... ለቀጣዩ join
@untothelamb
@untothelamb
@untothelamb
304 viewsⓈ ⓘ, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 19:25:10
መናፍቁን ስሙልኝ


https://t.me/tewoderosdemelash/938
243 viewsቴዎድሮስ, 16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 11:09:30 እስቲ ልለምነው ጌታዬን፤
ስለአገሬ ስለህዝቤ፤
የራሴን የጸሎት ርዕስ ትቼ

Getayawkal and Biruktawit

እንፀልይ ስለ ሀገራችን : ስለ መሪዎችም
@untothelamb
@untothelamb
@untothelamb ... join
260 viewsⓈ ⓘ, 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 08:54:50
299 viewsቴዎድሮስ, 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 22:42:07 ትምህርተ መንፈስቅዱስ
(HOLY SPIRIT )
To get other spritual books join the channel(ተጨማሪ መንፈሳዊ መፃህፍትን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ።)

Join @untothelamb
@untothelamb
@untothelamb
315 viewsⓈ ⓘ, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ