Get Mystery Box with random crypto!

(Black-Widow) ብላክ-ዊዶው የሚባሉት የሸረሪት ዝርዮች ከባሎቻቸው ጋር ግንኙነት ካደረጉ በኋ | ISLAM IS UNIVERSITY

(Black-Widow) ብላክ-ዊዶው የሚባሉት የሸረሪት ዝርዮች ከባሎቻቸው ጋር ግንኙነት ካደረጉ በኋላ ባላቸውን እንደሚበሉት ያውቃሉ?

የተፈለፈሉት ልጆችስ እናታቸውን እንደሚበሉ ያውቃሉ?

እንቁላሉ ሳይፈለፈል እናታቸው ብትሞት እንኳ ሬሳዋን እንደሚበሉ ያውቃሉ?

ከሞተው አባታቸው የተወለዱት ልጆችስ እርስ በእርስ እንደሚጠቃቁ ያውቃሉ?

ይህ ሁሉ ሳይንስ ዛሬ ላይ የደረሰበት ቢሆንም ቁርኣን ውስጥ "سورة العنكبوت" "የሸረሪት ምዕራፍ" ላይ በሚገርም አገላለፅ ተገልፆ ታገኙታላችሁ።